ሆሴዕ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በምድር ላይ ለራሴ እንደ ዘር እዘራታለሁ፤+ደግሞም ምሕረት ላልተደረገላት* ለእሷ ምሕረት አደርግላታለሁ፤ሕዝቤ ያልሆኑትን* “እናንተ ሕዝቤ ናችሁ” እላቸዋለሁ፤+ እነሱ ደግሞ “አንተ አምላኬ ነህ” ይላሉ።’”+
23 በምድር ላይ ለራሴ እንደ ዘር እዘራታለሁ፤+ደግሞም ምሕረት ላልተደረገላት* ለእሷ ምሕረት አደርግላታለሁ፤ሕዝቤ ያልሆኑትን* “እናንተ ሕዝቤ ናችሁ” እላቸዋለሁ፤+ እነሱ ደግሞ “አንተ አምላኬ ነህ” ይላሉ።’”+