መዝሙር 78:57, 58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 በተጨማሪም ጀርባቸውን ሰጡ፤ እንደ አባቶቻቸውም ከሃዲዎች ሆኑ።+ ጅማቱ እንደረገበ ደጋን እምነት የማይጣልባቸው ነበሩ።+ 58 ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎቻቸው ብዙ ጊዜ አሳዘኑት፤+በተቀረጹ ምስሎቻቸውም ለቁጣ* አነሳሱት።+ ኤርምያስ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በንጉሥ ኢዮስያስ+ ዘመን ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ “‘ታማኝነቷን ያጎደለችው እስራኤል ያደረገችውን አይተሃል? ከፍ ባለው ተራራ ሁሉ ላይና ቅጠሉ ከተንዠረገገው ዛፍ ሁሉ በታች ለማመንዘር ሄዳለች።+
57 በተጨማሪም ጀርባቸውን ሰጡ፤ እንደ አባቶቻቸውም ከሃዲዎች ሆኑ።+ ጅማቱ እንደረገበ ደጋን እምነት የማይጣልባቸው ነበሩ።+ 58 ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎቻቸው ብዙ ጊዜ አሳዘኑት፤+በተቀረጹ ምስሎቻቸውም ለቁጣ* አነሳሱት።+
6 በንጉሥ ኢዮስያስ+ ዘመን ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ “‘ታማኝነቷን ያጎደለችው እስራኤል ያደረገችውን አይተሃል? ከፍ ባለው ተራራ ሁሉ ላይና ቅጠሉ ከተንዠረገገው ዛፍ ሁሉ በታች ለማመንዘር ሄዳለች።+