-
ዘዳግም 32:26, 27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 እኔም “እበትናቸዋለሁ፤
መታሰቢያቸውም ከሰዎች ዘንድ እንዲጠፋ አደርጋለሁ” ባልኩ ነበር፤
“ክንዳችን የበላይ ሆነ፤+
ይህን ሁሉ ያደረገው ይሖዋ አይደለም” ሊሉ ይችላሉ።
-
-
ሚክያስ 7:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “አምላክህ ይሖዋ የት አለ?”
ስትለኝ የነበረችው ጠላቴም ታያለች፤
ኀፍረትም ትከናነባለች።+
ዓይኖቼም ያዩአታል።
በዚያን ጊዜ በጎዳና ላይ እንዳለ ጭቃ የምትረገጥ ቦታ ትሆናለች።
-