ኢሳይያስ 34:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እናንተ ብሔራት፣ ለመስማት ወደዚህ ቅረቡ፤እናንተ ሕዝቦች፣ በትኩረት አዳምጡ። ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣ምድርና ከእሷ የሚገኘው ምርት ሁሉ ይስሙ። 2 ይሖዋ በሁሉም ብሔራት ላይ ተቆጥቷልና፤+በሠራዊታቸውም ሁሉ ላይ ተቆጥቷል።+ ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ለእርድም አሳልፎ ይሰጣቸዋል።+
34 እናንተ ብሔራት፣ ለመስማት ወደዚህ ቅረቡ፤እናንተ ሕዝቦች፣ በትኩረት አዳምጡ። ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣ምድርና ከእሷ የሚገኘው ምርት ሁሉ ይስሙ። 2 ይሖዋ በሁሉም ብሔራት ላይ ተቆጥቷልና፤+በሠራዊታቸውም ሁሉ ላይ ተቆጥቷል።+ ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ለእርድም አሳልፎ ይሰጣቸዋል።+