መዝሙር 76:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አንተ ከሰማይ ፍርድ ተናገርክ፤+ምድር ፈርታ ዝም አለች፤+ 9 ይህም የሆነው አምላክ በምድር ላይ የሚኖሩትን የዋሆች ሁሉ ለማዳን+ፍርድ ሊያስፈጽም በተነሳበት ጊዜ ነው። (ሴላ) ኢዩኤል 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብሔራትን ሁሉ ሰብስቤወደ ኢዮሳፍጥ* ሸለቆ* አወርዳቸዋለሁ። ለሕዝቤና ርስቴ ለሆነው ለእስራኤል ስልበዚያ ከእነሱ ጋር እፋረዳለሁ፤+በብሔራት መካከል በትነዋቸዋልና፤ደግሞም ምድሬን ተከፋፍለዋታል።+
8 አንተ ከሰማይ ፍርድ ተናገርክ፤+ምድር ፈርታ ዝም አለች፤+ 9 ይህም የሆነው አምላክ በምድር ላይ የሚኖሩትን የዋሆች ሁሉ ለማዳን+ፍርድ ሊያስፈጽም በተነሳበት ጊዜ ነው። (ሴላ)
2 ብሔራትን ሁሉ ሰብስቤወደ ኢዮሳፍጥ* ሸለቆ* አወርዳቸዋለሁ። ለሕዝቤና ርስቴ ለሆነው ለእስራኤል ስልበዚያ ከእነሱ ጋር እፋረዳለሁ፤+በብሔራት መካከል በትነዋቸዋልና፤ደግሞም ምድሬን ተከፋፍለዋታል።+