ኢሳይያስ 9:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሕዝቡም ሁሉ ይኸውም የኤፍሬምና የሰማርያ ነዋሪዎችይህን ያውቃሉ፤በትዕቢታቸውና በልባቸው እብሪት የተነሳ እንዲህ ይላሉ፦ 10 “ጡቦቹ ወድቀዋል፤እኛ ግን በጥርብ ድንጋይ እንገነባለን።+ የሾላ ዛፎቹ ተቆርጠዋል፤እኛ ግን በአርዘ ሊባኖስ እንተካቸዋለን።”
9 ሕዝቡም ሁሉ ይኸውም የኤፍሬምና የሰማርያ ነዋሪዎችይህን ያውቃሉ፤በትዕቢታቸውና በልባቸው እብሪት የተነሳ እንዲህ ይላሉ፦ 10 “ጡቦቹ ወድቀዋል፤እኛ ግን በጥርብ ድንጋይ እንገነባለን።+ የሾላ ዛፎቹ ተቆርጠዋል፤እኛ ግን በአርዘ ሊባኖስ እንተካቸዋለን።”