ሆሴዕ 4:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እስራኤል ሆይ፣ አንቺ ብታመነዝሪም*+ይሁዳ ግን ተመሳሳይ በደል አትፈጽም።+ ወደ ጊልጋል+ ወይም ወደ ቤትአዌን+ አትሂዱ፤‘ሕያው ይሖዋን!’ ብላችሁም አትማሉ።+ አሞጽ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ‘ወደ ቤቴል ኑና ኃጢአት ሥሩ፤*+ወደ ጊልጋልም ሄዳችሁ ብዙ ኃጢአት ፈጽሙ!+ በማለዳ መሥዋዕቶቻችሁን፣+በሦስተኛውም ቀን አሥራቶቻችሁን* አቅርቡ።+
15 እስራኤል ሆይ፣ አንቺ ብታመነዝሪም*+ይሁዳ ግን ተመሳሳይ በደል አትፈጽም።+ ወደ ጊልጋል+ ወይም ወደ ቤትአዌን+ አትሂዱ፤‘ሕያው ይሖዋን!’ ብላችሁም አትማሉ።+