2 ሳሙኤል 22:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምድርም ወዲያና ወዲህ ትናወጥና ትንቀጠቀጥ ጀመር፤+የሰማያት መሠረቶች ተንቀጠቀጡ፤+እሱ ስለተቆጣም ራዱ።+ መዝሙር 68:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ ሆይ፣ ሕዝብህን በመራህ ጊዜ፣*+በረሃውንም አቋርጠህ በተጓዝክ ጊዜ (ሴላ) 8 ምድር ተናወጠች፤+በአምላክ ፊት ሰማይ ዝናብ አወረደ፤*ይህ የሲና ተራራ በአምላክ ይኸውም በእስራኤል አምላክ ፊት ተናወጠ።+
7 አምላክ ሆይ፣ ሕዝብህን በመራህ ጊዜ፣*+በረሃውንም አቋርጠህ በተጓዝክ ጊዜ (ሴላ) 8 ምድር ተናወጠች፤+በአምላክ ፊት ሰማይ ዝናብ አወረደ፤*ይህ የሲና ተራራ በአምላክ ይኸውም በእስራኤል አምላክ ፊት ተናወጠ።+