ኤርምያስ 22:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በአንተ ላይ ጥፋት የሚያደርሱ ሰዎችን፣እያንዳንዳቸውን ከጦር መሣሪያዎቻቸው ጋር እሾማለሁ።*+ ምርጥ የሆኑ አርዘ ሊባኖሶችህን ይቆርጣሉ፤ለእሳትም ይማግዷቸዋል።+ ኤርምያስ 46:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የኢዮስያስ ልጅ የሆነው የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓቄም+ በነገሠ በአራተኛው ዓመት በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ የነበረውንና የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* በካርከሚሽ ድል ያደረገውን የግብፅን ንጉሥ የፈርዖን ኒካዑን+ ሠራዊት በተመለከተ ለግብፅ+ የተነገረ መልእክት፦
7 በአንተ ላይ ጥፋት የሚያደርሱ ሰዎችን፣እያንዳንዳቸውን ከጦር መሣሪያዎቻቸው ጋር እሾማለሁ።*+ ምርጥ የሆኑ አርዘ ሊባኖሶችህን ይቆርጣሉ፤ለእሳትም ይማግዷቸዋል።+
2 የኢዮስያስ ልጅ የሆነው የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓቄም+ በነገሠ በአራተኛው ዓመት በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ የነበረውንና የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* በካርከሚሽ ድል ያደረገውን የግብፅን ንጉሥ የፈርዖን ኒካዑን+ ሠራዊት በተመለከተ ለግብፅ+ የተነገረ መልእክት፦