-
ናሆም 3:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ለደም አፍሳሿ ከተማ ወዮላት!
በማታለልና በዝርፊያ የተሞላች ናት።
ከማደን ቦዝና አታውቅም!
-
-
ናሆም 3:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የደረሰብህን መቅሰፍት የሚያቆም ነገር የለም።
ቁስልህ ሊድን የሚችል አይደለም።
-