ኢሳይያስ 23:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ስለ ጢሮስ የተነገረ የፍርድ መልእክት፦+ እናንተ የተርሴስ መርከቦች+ ዋይ ዋይ በሉ! ወደቧ ወድሟልና፤ ወደ እሷ መግባት አይቻልም። ከኪቲም+ አገር ወሬው ደርሷቸዋል። አሞጽ 1:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የጢሮስ ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም ሕዝቡን ሁሉ ማርከው ለኤዶም አሳልፈው ሰጥተዋል፤ደግሞም የወንድማማቾችን ቃል ኪዳን አላስታወሱም።+ 10 በመሆኑም በጢሮስ ቅጥር ላይ እሳት እሰዳለሁ፤የማይደፈሩ ማማዎቿንም ይበላል።’+
23 ስለ ጢሮስ የተነገረ የፍርድ መልእክት፦+ እናንተ የተርሴስ መርከቦች+ ዋይ ዋይ በሉ! ወደቧ ወድሟልና፤ ወደ እሷ መግባት አይቻልም። ከኪቲም+ አገር ወሬው ደርሷቸዋል።
9 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የጢሮስ ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም ሕዝቡን ሁሉ ማርከው ለኤዶም አሳልፈው ሰጥተዋል፤ደግሞም የወንድማማቾችን ቃል ኪዳን አላስታወሱም።+ 10 በመሆኑም በጢሮስ ቅጥር ላይ እሳት እሰዳለሁ፤የማይደፈሩ ማማዎቿንም ይበላል።’+