ዮሐንስ 19:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ሆኖም ከወታደሮቹ አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው፤+ ወዲያውም ደምና ውኃ ፈሰሰ። ዮሐንስ 19:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ደግሞም ሌላ የቅዱስ መጽሐፉ ቃል “የወጉትን ያዩታል”+ ይላል። ዮሐንስ 20:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም ቶማስን “ጣትህን እዚህ ክተት፤ እጆቼንም ተመልከት፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አስገባ። መጠራጠርህን* ተውና እመን” አለው። ራእይ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነሆ፣ ከደመናት ጋር ይመጣል፤+ ዓይኖች ሁሉ፣ የወጉትም ያዩታል፤ በእሱም የተነሳ የምድር ነገዶች ሁሉ በሐዘን ደረታቸውን ይደቃሉ።+ አዎ፣ ይህ በእርግጥ ይሆናል። አሜን።
7 እነሆ፣ ከደመናት ጋር ይመጣል፤+ ዓይኖች ሁሉ፣ የወጉትም ያዩታል፤ በእሱም የተነሳ የምድር ነገዶች ሁሉ በሐዘን ደረታቸውን ይደቃሉ።+ አዎ፣ ይህ በእርግጥ ይሆናል። አሜን።