2 ሳሙኤል 5:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ዳዊት ከኬብሮን ከመጣ በኋላ በኢየሩሳሌም ተጨማሪ ቁባቶችን+ አስቀመጠ፤ እንዲሁም ሌሎች ሚስቶችን አገባ፤ ተጨማሪ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ተወለዱለት።+ 14 በኢየሩሳሌም ሳለ የተወለዱለት ልጆች ስም ይህ ነው፦ ሻሙአ፣ ሾባብ፣ ናታን፣+ ሰለሞን፣+ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ኤልያቄም የሜልያ ልጅ፣ሜልያ የሜና ልጅ፣ሜና የማጣታ ልጅ፣ማጣታ የናታን ልጅ፣+ናታን የዳዊት ልጅ፣+ አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025) ውጣ ግባ አማርኛ አጋራ የግል ምርጫዎች Copyright © 2024 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania የአጠቃቀም ውል ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ JW.ORG ግባ አጋራ በኢሜይል አጋራ
13 ዳዊት ከኬብሮን ከመጣ በኋላ በኢየሩሳሌም ተጨማሪ ቁባቶችን+ አስቀመጠ፤ እንዲሁም ሌሎች ሚስቶችን አገባ፤ ተጨማሪ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ተወለዱለት።+ 14 በኢየሩሳሌም ሳለ የተወለዱለት ልጆች ስም ይህ ነው፦ ሻሙአ፣ ሾባብ፣ ናታን፣+ ሰለሞን፣+
23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ኤልያቄም የሜልያ ልጅ፣ሜልያ የሜና ልጅ፣ሜና የማጣታ ልጅ፣ማጣታ የናታን ልጅ፣+ናታን የዳዊት ልጅ፣+