ሉቃስ 6:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 “መልካም ዛፍ ሆኖ ሳለ የበሰበሰ ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የለም፤ እንዲሁም የበሰበሰ ዛፍ ሆኖ መልካም ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የለም።+