ዘፍጥረት 25:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ከዚያም ወንድሙ ወጣ፤ በእጁም የኤሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤+ በዚህም የተነሳ ስሙን ያዕቆብ* አለው።+ ርብቃ እነሱን ስትወልድ ይስሐቅ 60 ዓመቱ ነበር። 1 ዜና መዋዕል 1:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 አብርሃም ይስሐቅን+ ወለደ። የይስሐቅ ወንዶች ልጆች ኤሳው+ እና እስራኤል+ ነበሩ።