ማቴዎስ 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ፈሪሳውያን ይህን ሲሰሙ “ይህ ሰው በአጋንንት አለቃ በብዔልዜቡል* ካልሆነ በስተቀር አጋንንትን ሊያስወጣ አይችልም” አሉ።+ ማርቆስ 3:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከኢየሩሳሌም የመጡ ጸሐፍትም “ብዔልዜቡል* አለበት፤ አጋንንትን የሚያስወጣው በአጋንንት አለቃ ነው” ይሉ ነበር።+ ሉቃስ 11:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከሕዝቡ መካከል አንዳንዶቹ ግን “አጋንንትን የሚያስወጣው በአጋንንት አለቃ በብዔልዜቡል* ነው” አሉ።+ ዮሐንስ 8:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 አይሁዳውያኑም መልሰው “‘አንተ ሳምራዊ+ ነህ፤ ደግሞም ጋኔን አድሮብሃል’+ ማለታችን ትክክል አይደለም?” አሉት።