ማቴዎስ 12:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ኢየሱስ ለሕዝቡ እየተናገረ ሳለ እናቱና ወንድሞቹ+ ሊያነጋግሩት ፈልገው ውጭ ቆመው ነበር።+ ዮሐንስ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከዚህ በኋላ እሱና እናቱ እንዲሁም ወንድሞቹና+ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ቅፍርናሆም+ ወረዱ፤ ሆኖም በዚያ ብዙ ቀን አልቆዩም። የሐዋርያት ሥራ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እነዚህ ሁሉ ከአንዳንድ ሴቶችና+ ከኢየሱስ እናት ከማርያም እንዲሁም ከወንድሞቹ+ ጋር በአንድ ልብ ተግተው ይጸልዩ ነበር። 1 ቆሮንቶስ 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች+ እንዲሁም እንደ ኬፋ*+ አማኝ የሆነች ሚስት ይዘን የመዞር መብት የለንም?+ ገላትያ 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሆኖም ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ+ በስተቀር ከሌሎቹ ሐዋርያት መካከል ማንንም አላየሁም።