ኢሳይያስ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እሱም መሬቱን ቆፈረ፤ ድንጋዮቹንም አስወገደ። ምርጥ የሆነ ቀይ ወይን ተከለ፤በመካከሉ ማማ ገነባ፤ድንጋይ ፈልፍሎም የወይን መጭመቂያ ጉድጓድ ሠራ።+ ከዚያም ‘ወይኑ ጥሩ ፍሬ ያፈራል’ ብሎ ይጠብቅ ጀመር፤ይሁንና መጥፎ ፍሬ ብቻ አፈራ።+
2 እሱም መሬቱን ቆፈረ፤ ድንጋዮቹንም አስወገደ። ምርጥ የሆነ ቀይ ወይን ተከለ፤በመካከሉ ማማ ገነባ፤ድንጋይ ፈልፍሎም የወይን መጭመቂያ ጉድጓድ ሠራ።+ ከዚያም ‘ወይኑ ጥሩ ፍሬ ያፈራል’ ብሎ ይጠብቅ ጀመር፤ይሁንና መጥፎ ፍሬ ብቻ አፈራ።+