ማቴዎስ 26:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ከተነሳሁ በኋላ ግን ቀድሜአችሁ ወደ ገሊላ እሄዳለሁ።”+ 1 ቆሮንቶስ 15:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በኋላ ደግሞ በአንድ ጊዜ ከ500 ለሚበልጡ ወንድሞች የታየ+ ሲሆን አንዳንዶቹ በሞት ቢያንቀላፉም አብዛኞቹ ግን አሁንም ከእኛ ጋር አሉ።