ዘፍጥረት 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አምላክም ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በአምላክ መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።+ ዘፍጥረት 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።+ በተፈጠሩበትም+ ቀን ባረካቸው፤ እንዲሁም ሰው* ብሎ ጠራቸው። ማቴዎስ 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱም መልሶ እንዲህ አለ፦ “ፈጣሪ ከመጀመሪያውም ወንድና ሴት አድርጎ እንደፈጠራቸው አላነበባችሁም?+