ማቴዎስ 19:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ኢየሱስ እጁን እንዲጭንባቸውና* እንዲጸልይላቸው ትናንሽ ልጆችን ወደ እሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ገሠጿቸው።+ ሉቃስ 18:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሰዎችም ኢየሱስ እጁን እንዲጭንባቸው ሕፃናትን ወደ እሱ ያመጡ ጀመር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ይህን ሲያዩ ገሠጿቸው።+