-
መዝሙር 110:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
110 ይሖዋ ጌታዬን
-
-
1 ቆሮንቶስ 15:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 አምላክ ጠላቶችን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግለት ድረስ ንጉሥ ሆኖ ሊገዛ ይገባዋልና።+
-
-
ዕብራውያን 1:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ይሁንና “ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስከማደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ”+ ብሎ ከመላእክት መካከል ስለ የትኛው መልአክ ተናግሮ ያውቃል?
-