መዝሙር 98:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለእስራኤል ቤት ታማኝ ፍቅርና ታማኝነት ለማሳየት የገባውን ቃል አስታውሷል።+ የምድር ዳርቻዎች ሁሉ የአምላካችንን ማዳን* አይተዋል።+ ኢሳይያስ 41:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “እስራኤል ሆይ፣ አንተ ግን አገልጋዬ ነህ፤+ያዕቆብ ሆይ፣ አንተን መርጬሃለሁ፤+የወዳጄ የአብርሃም ዘር ነህ፤+ 9 አንተን ከምድር ዳርቻዎች ወሰድኩህ፤+እጅግ ርቀው ከሚገኙ ቦታዎችም ጠራሁህ። እንዲህ ብዬሃለሁ፦ ‘አንተ አገልጋዬ ነህ፤+እኔ መርጬሃለሁ፤ ገሸሽ አላደረግኩህም።+
8 “እስራኤል ሆይ፣ አንተ ግን አገልጋዬ ነህ፤+ያዕቆብ ሆይ፣ አንተን መርጬሃለሁ፤+የወዳጄ የአብርሃም ዘር ነህ፤+ 9 አንተን ከምድር ዳርቻዎች ወሰድኩህ፤+እጅግ ርቀው ከሚገኙ ቦታዎችም ጠራሁህ። እንዲህ ብዬሃለሁ፦ ‘አንተ አገልጋዬ ነህ፤+እኔ መርጬሃለሁ፤ ገሸሽ አላደረግኩህም።+