መዝሙር 49:16-19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሰው ሀብታም ሲሆንናየቤቱ ክብር ሲጨምር አትፍራው፤17 በሚሞትበት ጊዜ ከእሱ ጋር አንዳች ነገር ሊወስድ አይችልምና፤+ክብሩም አብሮት አይወርድም።+ 18 በሕይወት ዘመኑ ራሱን* ሲያወድስ ይኖራልና።+ (ስትበለጽግ ሰዎች ያወድሱሃል።)+ 19 መጨረሻ ላይ ግን ከአባቶቹ ትውልድ ጋር ይቀላቀላል። ከዚያ በኋላ ፈጽሞ ብርሃን አያዩም። ምሳሌ 27:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ነገ በሚሆነው ነገር አትመካ፤ቀን የሚያመጣውን* አታውቅምና።+
16 ሰው ሀብታም ሲሆንናየቤቱ ክብር ሲጨምር አትፍራው፤17 በሚሞትበት ጊዜ ከእሱ ጋር አንዳች ነገር ሊወስድ አይችልምና፤+ክብሩም አብሮት አይወርድም።+ 18 በሕይወት ዘመኑ ራሱን* ሲያወድስ ይኖራልና።+ (ስትበለጽግ ሰዎች ያወድሱሃል።)+ 19 መጨረሻ ላይ ግን ከአባቶቹ ትውልድ ጋር ይቀላቀላል። ከዚያ በኋላ ፈጽሞ ብርሃን አያዩም።