የሐዋርያት ሥራ 13:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ስልማና በደረሱ ጊዜም የአምላክን ቃል በአይሁዳውያን ምኩራቦች ማወጅ ጀመሩ። ዮሐንስም እንደ አገልጋይ ሆኖ ይረዳቸው ነበር።+ የሐዋርያት ሥራ 15:37, 38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 በርናባስ፣ ማርቆስ ተብሎ የሚጠራው ዮሐንስ+ አብሯቸው እንዲሄድ ወስኖ ነበር። 38 ጳውሎስ ግን ማርቆስ በጵንፍልያ ተለይቷቸው ስለነበረና ያከናውኑት ወደነበረው ሥራ ከእነሱ ጋር ስላልሄደ አሁን አብሯቸው እንዲሄድ አልፈለገም።+
37 በርናባስ፣ ማርቆስ ተብሎ የሚጠራው ዮሐንስ+ አብሯቸው እንዲሄድ ወስኖ ነበር። 38 ጳውሎስ ግን ማርቆስ በጵንፍልያ ተለይቷቸው ስለነበረና ያከናውኑት ወደነበረው ሥራ ከእነሱ ጋር ስላልሄደ አሁን አብሯቸው እንዲሄድ አልፈለገም።+