የሐዋርያት ሥራ 21:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ይህን ያሉት ቀደም ሲል የኤፌሶኑን ሰው ጢሮፊሞስን+ ከእሱ ጋር ከተማው ውስጥ አይተውት ስለነበር ነው፤ ደግሞም ጳውሎስ ይህን ሰው ወደ ቤተ መቅደሱ ይዞት የገባ መስሏቸው ነበር። 2 ጢሞቴዎስ 4:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ኤርስጦስ+ በቆሮንቶስ ቀርቷል፤ ጢሮፊሞስ+ ግን ስለታመመ በሚሊጢን ትቼዋለሁ።
29 ይህን ያሉት ቀደም ሲል የኤፌሶኑን ሰው ጢሮፊሞስን+ ከእሱ ጋር ከተማው ውስጥ አይተውት ስለነበር ነው፤ ደግሞም ጳውሎስ ይህን ሰው ወደ ቤተ መቅደሱ ይዞት የገባ መስሏቸው ነበር።