ሮም 3:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እንግዲህ ምን ማለት ይቻላል? እኛ የተሻልን ነን ማለት ነው? በፍጹም! ምክንያቱም አይሁዳውያንም ሆኑ ግሪካውያን ሁሉም የኃጢአት ተገዢዎች+ እንደሆኑ በመናገር አስቀድመን ከሰናቸዋል፤
9 እንግዲህ ምን ማለት ይቻላል? እኛ የተሻልን ነን ማለት ነው? በፍጹም! ምክንያቱም አይሁዳውያንም ሆኑ ግሪካውያን ሁሉም የኃጢአት ተገዢዎች+ እንደሆኑ በመናገር አስቀድመን ከሰናቸዋል፤