1 ቆሮንቶስ 14:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስለዚህ እናንተም የመንፈስን ስጦታዎች እጅግ ስለምትፈልጉ ጉባኤውን የሚያንጹ ስጦታዎች በብዛት ለማግኘት ጥረት አድርጉ።+ ዕብራውያን 10:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እንዲሁም እርስ በርስ ለፍቅርና ለመልካም ሥራዎች መነቃቃት* እንድንችል አንዳችን ለሌላው ትኩረት እንስጥ፤*+