መዝሙር 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አፉ በእርግማን፣ በውሸትና በዛቻ የተሞላ ነው፤+ከምላሱ ሥር ችግርና ጉዳት የሚያስከትል ነገር አለ።+ ያዕቆብ 3:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምላስን ግን ሊገራ የሚችል አንድም ሰው የለም። ምላስ ገዳይ መርዝ የሞላባት፣ ለመቆጣጠር የምታስቸግር ጎጂ ነገር ናት።+ 9 በምላሳችን አባት የሆነውን ይሖዋን* እናወድሳለን፤ ይሁንና በዚህችው ምላሳችን “በአምላክ አምሳል” የተፈጠሩትን ሰዎች+ እንረግማለን።
8 ምላስን ግን ሊገራ የሚችል አንድም ሰው የለም። ምላስ ገዳይ መርዝ የሞላባት፣ ለመቆጣጠር የምታስቸግር ጎጂ ነገር ናት።+ 9 በምላሳችን አባት የሆነውን ይሖዋን* እናወድሳለን፤ ይሁንና በዚህችው ምላሳችን “በአምላክ አምሳል” የተፈጠሩትን ሰዎች+ እንረግማለን።