ዘዳግም 21:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሽማግሌዎቹንም ‘ይህ ልጃችን እልኸኛና ዓመፀኛ ነው፤ ሊታዘዘንም ፈቃደኛ አይደለም። ሆዳምና+ ሰካራም+ ነው’ ይበሏቸው። 21 ከዚያም የከተማዋ ሰዎች ሁሉ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ይውገሩት። በዚህ መንገድ ክፉ የሆነውን ከመካከልህ አስወግድ፤ እስራኤላውያንም ሁሉ ይህን ሰምተው ይፈራሉ።+ ምሳሌ 23:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ብዙ የወይን ጠጅ እንደሚጠጡ፣+ሥጋም ያለልክ እንደሚሰለቅጡ ሰዎች አትሁን፤*+ 1 ጴጥሮስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅባቸው ድርጊቶች በመፈጸም፣* ልቅ በሆነ የሥጋ ፍላጎት፣ ከልክ በላይ በመጠጣት፣ መረን በለቀቀ ድግስ፣ በመጠጥ ግብዣዎችና በአስጸያፊ የጣዖት አምልኮ በመካፈል የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት+ ያለፈው ጊዜ ይበቃል።+
20 ሽማግሌዎቹንም ‘ይህ ልጃችን እልኸኛና ዓመፀኛ ነው፤ ሊታዘዘንም ፈቃደኛ አይደለም። ሆዳምና+ ሰካራም+ ነው’ ይበሏቸው። 21 ከዚያም የከተማዋ ሰዎች ሁሉ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ይውገሩት። በዚህ መንገድ ክፉ የሆነውን ከመካከልህ አስወግድ፤ እስራኤላውያንም ሁሉ ይህን ሰምተው ይፈራሉ።+
20 ብዙ የወይን ጠጅ እንደሚጠጡ፣+ሥጋም ያለልክ እንደሚሰለቅጡ ሰዎች አትሁን፤*+ 1 ጴጥሮስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅባቸው ድርጊቶች በመፈጸም፣* ልቅ በሆነ የሥጋ ፍላጎት፣ ከልክ በላይ በመጠጣት፣ መረን በለቀቀ ድግስ፣ በመጠጥ ግብዣዎችና በአስጸያፊ የጣዖት አምልኮ በመካፈል የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት+ ያለፈው ጊዜ ይበቃል።+
3 ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅባቸው ድርጊቶች በመፈጸም፣* ልቅ በሆነ የሥጋ ፍላጎት፣ ከልክ በላይ በመጠጣት፣ መረን በለቀቀ ድግስ፣ በመጠጥ ግብዣዎችና በአስጸያፊ የጣዖት አምልኮ በመካፈል የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት+ ያለፈው ጊዜ ይበቃል።+