-
መዝሙር 115:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አፍ አላቸው፤ መናገር ግን አይችሉም፤+
ዓይን አላቸው፤ ማየት ግን አይችሉም፤
-
ዕንባቆም 2:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 የተቀረጸ ምስል፣
ሠሪው የቀረጸው ከሆነ ምን ጥቅም አለው?
-
-
ገላትያ 4:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሁንና አምላክን ከማወቃችሁ በፊት በእርግጥ አማልክት ላልሆኑ ባሪያዎች ሆናችሁ ትገዙ ነበር።
-
-
1 ተሰሎንቄ 1:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ምክንያቱም መጀመሪያ ከእናንተ ጋር እንዴት እንደተገናኘን እንዲሁም ሕያው የሆነውንና እውነተኛውን አምላክ ለማገልገል ጣዖቶቻችሁን በመተው+ እንዴት ወደ አምላክ እንደተመለሳችሁ እነሱ ራሳቸው ሁልጊዜ ይናገራሉ፤
-
-
-