ማቴዎስ 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “እነሆ፣ የምወደውና ደስ የምሰኝበት*+ የመረጥኩት አገልጋዬ!+ መንፈሴን በእሱ ላይ አደርጋለሁ፤+ ፍትሕ ምን ማለት እንደሆነም ለብሔራት ያሳውቃል። ማቴዎስ 12:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በእርግጥም ብሔራት በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።”+ የሐዋርያት ሥራ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ደግሞም መዳን በሌላ በማንም አይገኝም፤ ምክንያቱም ልንድንበት የምንችል ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠ ሌላ ስም የለም።”+