ዮሐንስ 13:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደወደድኳችሁ+ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+ 1 ዮሐንስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በእርግጥም ትእዛዙ ይህ ነው፦ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድናምንና+ እሱ ባዘዘን መሠረት እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ነው።+