2 ጢሞቴዎስ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ቲኪቆስን+ ግን ወደ ኤፌሶን ልኬዋለሁ። ቲቶ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አርጤማስን ወይም ቲኪቆስን+ ወደ አንተ ስልክ፣ እኔ ወዳለሁበት ወደ ኒቆጶሊስ ለመምጣት የተቻለህን ሁሉ አድርግ፤ ክረምቱን በዚያ ለማሳለፍ ወስኛለሁና።