የሐዋርያት ሥራ 28:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አንዳንዶቹ የተናገረውን ነገር ሲያምኑ ሌሎቹ ግን አላመኑም። ሮም 10:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሆኖም ምሥራቹን የታዘዙት ሁሉም አይደሉም። ኢሳይያስ “ይሖዋ* ሆይ፣ ከእኛ የሰማውን* ነገር ያመነ ማን ነው?” ብሏልና።+