1 ጢሞቴዎስ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ* በጥቂቱ ይጠቅማል፤ ለአምላክ ማደር ግን ለአሁኑም ሆነ ለወደፊቱ ሕይወት ተስፋ ስለሚሰጥ ለሁሉም ነገር ይጠቅማል።+