ፊልጵስዩስ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምክንያታዊነታችሁ*+ በሰው ሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን። ጌታ ቅርብ ነው። ያዕቆብ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከሰማይ የሆነው ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጹሕ+ ነው፤ ከዚያም ሰላማዊ፣+ ምክንያታዊ፣+ ለመታዘዝ ዝግጁ የሆነ፣ ምሕረትና መልካም ፍሬዎች የሞሉበት+ እንዲሁም አድልዎና+ ግብዝነት የሌለበት+ ነው።
17 ከሰማይ የሆነው ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጹሕ+ ነው፤ ከዚያም ሰላማዊ፣+ ምክንያታዊ፣+ ለመታዘዝ ዝግጁ የሆነ፣ ምሕረትና መልካም ፍሬዎች የሞሉበት+ እንዲሁም አድልዎና+ ግብዝነት የሌለበት+ ነው።