ዘፍጥረት 1:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከዚያ በኋላ አምላክ የሠራውን እያንዳንዱን ነገር ተመለከተ፤ እነሆ፣ እጅግ መልካም ነበር!+ መሸ፣ ነጋም፤ ስድስተኛ ቀን።