ዕብራውያን 8:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እንግዲህ የምንናገረው ነገር ዋና ነጥብ ይህ ነው፦ በሰማያት በግርማዊው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ+ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤+ 2 እሱም የቅዱሱ ስፍራና*+ የእውነተኛው ድንኳን አገልጋይ* ነው፤ ይህም ድንኳን በሰው ሳይሆን በይሖዋ* የተተከለ ነው።
8 እንግዲህ የምንናገረው ነገር ዋና ነጥብ ይህ ነው፦ በሰማያት በግርማዊው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ+ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤+ 2 እሱም የቅዱሱ ስፍራና*+ የእውነተኛው ድንኳን አገልጋይ* ነው፤ ይህም ድንኳን በሰው ሳይሆን በይሖዋ* የተተከለ ነው።