ምሳሌ 11:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በሀብቱ የሚታመን ሰው ይወድቃል፤+ጻድቅ ግን እንዳማረ ቅጠል ይለመልማል።+ ሉቃስ 6:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “ነገር ግን እናንተ ሀብታሞች ወዮላችሁ፤+ መጽናኛችሁን* በሙሉ አግኝታችኋልና።+ ሉቃስ 18:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እንዲያውም ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+