ኢሳይያስ 40:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አዳምጥ! አንድ ሰው “ጮክ ብለህ ተናገር!” አለ። ሌላውም “ምን ብዬ ልናገር?” አለ። “ሥጋ ሁሉ* ለምለም ሣር ነው። ታማኝ ፍቅሩ ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።+ 7 ለምለሙ ሣር ይደርቃል፤አበባው ይጠወልጋል፤+ምክንያቱም የይሖዋ እስትንፋስ* ይነፍስበታል።+ ሕዝቡ በእርግጥ ለምለም ሣር ነው። ማቴዎስ 19:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ዳግመኛም እላችኋለሁ፣ ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+
6 አዳምጥ! አንድ ሰው “ጮክ ብለህ ተናገር!” አለ። ሌላውም “ምን ብዬ ልናገር?” አለ። “ሥጋ ሁሉ* ለምለም ሣር ነው። ታማኝ ፍቅሩ ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።+ 7 ለምለሙ ሣር ይደርቃል፤አበባው ይጠወልጋል፤+ምክንያቱም የይሖዋ እስትንፋስ* ይነፍስበታል።+ ሕዝቡ በእርግጥ ለምለም ሣር ነው።