መዝሙር 47:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አምላክ በብሔራት ላይ ነግሦአል።+ በቅዱስ ዙፋኑ ላይ ተቀምጧል። ኢሳይያስ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ንጉሥ ዖዝያ በሞተበት ዓመት+ ይሖዋን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤+ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።