ራእይ 13:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እኔም አየሁ፤ ከአውሬው ራሶች አንዱ የሞተ ያህል እስኪሆን ድረስ ቆስሎ ነበር፤ ሆኖም ለሞት የሚዳርገው ቁስሉ ዳነ፤+ ምድርም ሁሉ አውሬውን በአድናቆት ተከተለው።
3 እኔም አየሁ፤ ከአውሬው ራሶች አንዱ የሞተ ያህል እስኪሆን ድረስ ቆስሎ ነበር፤ ሆኖም ለሞት የሚዳርገው ቁስሉ ዳነ፤+ ምድርም ሁሉ አውሬውን በአድናቆት ተከተለው።