ራእይ 17:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ያየኸው አውሬ ከዚህ በፊት ነበር፤ አሁን ግን የለም፤ ይሁንና በቅርቡ ከጥልቁ+ ይወጣል፤ ወደ ጥፋትም ይሄዳል። ዓለም ከተመሠረተበት* ጊዜ አንስቶ ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ጥቅልል+ ላይ ያልተጻፈው የምድር ነዋሪዎች አውሬው ከዚህ በፊት እንደነበረ፣ አሁን ግን እንደሌለና ወደፊት እንደሚኖር ሲያዩ በአድናቆት ይዋጣሉ።
8 ያየኸው አውሬ ከዚህ በፊት ነበር፤ አሁን ግን የለም፤ ይሁንና በቅርቡ ከጥልቁ+ ይወጣል፤ ወደ ጥፋትም ይሄዳል። ዓለም ከተመሠረተበት* ጊዜ አንስቶ ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ጥቅልል+ ላይ ያልተጻፈው የምድር ነዋሪዎች አውሬው ከዚህ በፊት እንደነበረ፣ አሁን ግን እንደሌለና ወደፊት እንደሚኖር ሲያዩ በአድናቆት ይዋጣሉ።