የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • “ወደ እረፍቴ አይገቡም” (1-10)

      • ወደ አምላክ እረፍት እንዲገቡ የተሰጠ ማበረታቻ (11-13)

        • ‘የአምላክ ቃል ሕያው ነው’ (12)

      • ኢየሱስ፣ ታላቅ ሊቀ ካህናት (14-16)

ዕብራውያን 4:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንፍራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 3:12, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ እረፍት ምንድን ነው?

    w11 7/15 ገጽ 26-27

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 17

ዕብራውያን 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 4:23፤ ሥራ 15:7፤ ቆላ 1:23

ዕብራውያን 4:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ አባባል የአዳምንና የሔዋንን ዘሮች ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 31:17
  • +መዝ 95:11፤ ዕብ 3:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 17 አን. 12

ዕብራውያን 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ሰንበት

    rs ገጽ 348-349

ዕብራውያን 4:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:11

ዕብራውያን 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:30፤ ዘዳ 31:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 17 አን. 13

ዕብራውያን 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 17 አን. 13

ዕብራውያን 4:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:13፤ ዘዳ 1:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ እረፍት ምንድን ነው?

    w11 7/15 ገጽ 26 አን. 12

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 18 አን. 14

ዕብራውያን 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 2:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ እረፍት ምንድን ነው?

    w11 7/15 ገጽ 26 አን. 12

    የአንባብያን ጥያቄዎች

    w01 10/1 ገጽ 30

    ሌሎች በጎችና አዲሱ ቃል ኪዳን

    w98 2/1 ገጽ 19 አን. 5

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 18 አን. 14-15

    ሰንበት

    rs ገጽ 348-349

ዕብራውያን 4:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ እረፍት ምንድን ነው?

    w11 7/15 ገጽ 27 አን. 14

    ለቲቶና ለፊልሞና እንዲሁም ለዕብራውያን ክርስቲያኖች የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች

    w08 10/15 ገጽ 32 አን. 1

    የአንባብያን ጥያቄዎች

    w01 10/1 ገጽ 30-31

    ሌሎች በጎችና አዲሱ ቃል ኪዳን

    w98 2/1 ገጽ 19 አን. 5

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 18 አን. 16

    ሰንበት

    rs ገጽ 348-349

ዕብራውያን 4:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ

    mwb19.08 ገጽ 7

    የአምላክ እረፍት ምንድን ነው?

    w11 7/15 ገጽ 25 አን. 6

    የአንባብያን ጥያቄዎች

    w01 10/1 ገጽ 30-31

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 18

ዕብራውያን 4:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 23:29፤ 1ተሰ 2:13
  • +ኤፌ 6:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ዕብራውያን 4:12—“የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነው”

    ijwbv ርዕስ 54

    ‘ይሖዋ ኃይሉ ታላቅ ነው’

    cl ምዕ. 4 አን. 11

    ‘በአምላክ ቃል’ ላይ የተንጸባረቀ ጥበብ

    cl ምዕ. 18 አን. 17

    መጽሐፍ ቅዱስን መማርህን እንድትቀጥል ምን ሊረዳህ ይችላል?

    lff ትምህርት 12 ነጥብ 1

    “የአምላክ ቃል . . . ኃይለኛ ነው”

    w17.09 ገጽ 23-27

    የአንባቢያን ጥያቄዎች

    w16.09 ገጽ 13

    መጽሐፍ ቅዱስ—ከአምላክ ያገኘነው ስጦታ

    bhs ምዕ. 2 አን. 18-19

    ልብህ እንዳያታልልህ ተጠንቀቅ

    w13 2/15 ገጽ 22-23

    በአጉል እምነት ላይ ከተመሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃቀም ራቁ

    w12 12/15 ገጽ 3

    ወደ አምላክ እረፍት ገብተሃል?

    w11 7/15 ገጽ 28-32

    “የመንፈስን ሰይፍ” ውጤታማ በሆነ መንገድ ተጠቀሙበት

    w10 2/15 ገጽ 10-11

    “ታላቁ የይሖዋ ቀን ቀርቧል”—ወደ ጉልምስና ግፉ

    w09 5/15 ገጽ 10 አን. 8

    መጽሐፍ ቅዱስ በዘመናችን ተግባራዊ ሊሆን የሚችል መመሪያ ይዟል የምንለው ለምንድን ነው?

    w09 6/1 ገጽ 6

    ምን ዓይነት ሰው መሆን ትፈልጋለህ?

    w08 11/15 ገጽ 4

    የአምላክን ቃል አጥብቀህ ያዝ

    wt ምዕ. 3 አን. 3

    “ራሳችሁን ፈትኑ”

    w05 7/15 ገጽ 22 አን. 6

    መጽሐፍ ቅዱስ—አምላክ ለሰው ልጆች የሰጠው መጽሐፍ

    bh ምዕ. 2

    ‘በአምላክ ቃል በትክክል ተጠቀሙ’

    w03 11/15 ገጽ 11 አን. 15-17

    ‘የአምላክ ቃል ይሠራል’

    km 5/01 ገጽ 1 አን. 1

    መንፈስ የሚለውን ስሙ

    w00 5/1 ገጽ 14-15 አን. 6-7

    ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?

    w98 7/15 ገጽ 18-19 አን. 18-19

    “የአምላክ ቃል ሕያው ነው”

    gm ምዕ. 13

ዕብራውያን 4:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:9፤ 90:8፤ ምሳሌ 15:11
  • +ሥራ 17:31፤ ሮም 2:16፤ 14:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በሁሉም ነገር ሐቀኛ ሁን

    lff ትምህርት 36 ነጥብ 1

    የማይታየውን እንደሚታይ አድርጋችሁ ጽኑ!

    w01 6/15 ገጽ 21-22

ዕብራውያን 4:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 1:11
  • +ዕብ 10:23

ዕብራውያን 4:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:4፤ ዕብ 2:17
  • +ዕብ 7:26፤ 1ጴጥ 2:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክህነት ሥርዓት የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?

    w26.09 ገጽ 24 አን. 16

    ሩኅሩኅ የሆነውን ሊቀ ካህናታችንን ኢየሱስን አስቡ

    w25.11 ገጽ 16-21

    የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

    lff ትምህርት 31 ነጥብ 6

    “የክርስቶስን አስተሳሰብ” ማወቅ

    w00 2/15 ገጽ 11 አን. 7

    የአንባብያን ጥያቄዎች

    w95 6/1 ገጽ 30-31

ዕብራውያን 4:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመናገር ነፃነት ተሰምቶን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 3:11, 12፤ ዕብ 10:19-22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከአምላክ ለተቀበልነው ጸጋ አመስጋኝ መሆን

    w16.07 ገጽ 23-24 አን. 12-13

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው?

    w00 3/15 ገጽ 7-8

    ታማኝ እጆችን እያነሣችሁ ጸልዩ

    w99 1/15 ገጽ 16 አን. 6

    የአንባብያን ጥያቄዎች

    w95 6/1 ገጽ 30-31

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 4:1ዕብ 3:12, 13
ዕብ. 4:2ማቴ 4:23፤ ሥራ 15:7፤ ቆላ 1:23
ዕብ. 4:3ዘፀ 31:17
ዕብ. 4:3መዝ 95:11፤ ዕብ 3:11
ዕብ. 4:4ዘፍ 2:2, 3
ዕብ. 4:5መዝ 95:11
ዕብ. 4:6ዘኁ 14:30፤ ዘዳ 31:27
ዕብ. 4:7መዝ 95:7, 8
ዕብ. 4:8ዘፀ 24:13፤ ዘዳ 1:38
ዕብ. 4:9ማር 2:28
ዕብ. 4:10ዘፍ 2:2, 3
ዕብ. 4:11መዝ 95:11
ዕብ. 4:12ኤር 23:29፤ 1ተሰ 2:13
ዕብ. 4:12ኤፌ 6:17
ዕብ. 4:13መዝ 7:9፤ 90:8፤ ምሳሌ 15:11
ዕብ. 4:13ሥራ 17:31፤ ሮም 2:16፤ 14:12
ዕብ. 4:14ማር 1:11
ዕብ. 4:14ዕብ 10:23
ዕብ. 4:15ኢሳ 53:4፤ ዕብ 2:17
ዕብ. 4:15ዕብ 7:26፤ 1ጴጥ 2:22
ዕብ. 4:16ኤፌ 3:11, 12፤ ዕብ 10:19-22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 4:1-16

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

4 ስለዚህ ወደ እረፍቱ የመግባት ተስፋ አሁንም ስላለ ከእናንተ መካከል ማንም ለዚያ የማይበቃ ሆኖ እንዳይገኝ እንጠንቀቅ።*+ 2 ለአባቶቻችን ተሰብኮ እንደነበረው ሁሉ ምሥራቹ ለእኛም ተሰብኳልና፤+ እነሱ ግን ሰምተው የታዘዙት ሰዎች የነበራቸው ዓይነት እምነት ስላልነበራቸው የሰሙት ቃል አልጠቀማቸውም። 3 እኛ ግን እምነት በማሳየታችን ወደዚህ እረፍት እንገባለን። ምንም እንኳ የእሱ ሥራ ዓለም ከተመሠረተበት* ጊዜ ጀምሮ የተጠናቀቀ ቢሆንም+ “‘ወደ እረፍቴ አይገቡም’ ብዬ በቁጣዬ ማልኩ” ብሏል።+ 4 በአንድ ቦታ ላይ ሰባተኛውን ቀን አስመልክቶ “አምላክም በሰባተኛው ቀን ከሥራው ሁሉ አረፈ” ብሏልና፤+ 5 እንደገና እዚህ ላይ “ወደ እረፍቴ አይገቡም” ብሏል።+

6 ስለዚህ ገና ወደ እረፍቱ የሚገቡ ስላሉና መጀመሪያ ምሥራቹ የተሰበከላቸው ባለመታዘዛቸው ምክንያት ሳይገቡ ስለቀሩ+ 7 ከረጅም ጊዜ በኋላ በዳዊት መዝሙር ላይ “ዛሬ” በማለት እንደገና አንድን ቀን መደበ፤ ይህም ቀደም ሲል “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ ልባችሁን አታደንድኑ” እንደተባለው ነው።+ 8 ኢያሱ+ ወደ እረፍት ቦታ እየመራ አስገብቷቸው ቢሆን ኖሮ አምላክ ከዚያ በኋላ ስለ ሌላ ቀን ባልተናገረ ነበር። 9 ስለዚህ የአምላክ ሕዝብ የሰንበት እረፍት ገና ይቀረዋል።+ 10 ወደ አምላክ እረፍት የገባ ሰው አምላክ ከሥራው እንዳረፈ ሁሉ እሱም ከሥራው አርፏልና።+

11 ስለዚህ ማንም የእነዚያን ያለመታዘዝ ምሳሌ ተከትሎ እንዳይወድቅ ወደዚያ እረፍት ለመግባት የተቻለንን ሁሉ እናድርግ።+ 12 የአምላክ ቃል ሕያውና ኃይለኛ ነው፤+ በሁለት በኩል ስለት ካለው ከየትኛውም ሰይፍ የበለጠ ስለታም ነው፤+ ነፍስንና* መንፈስን* እንዲሁም መገጣጠሚያንና መቅኒን እስኪለያይ ድረስ ሰንጥቆ ይገባል፤ የልብንም ሐሳብና ዓላማ መረዳት ይችላል። 13 ደግሞም ከአምላክ እይታ የተሰወረ አንድም ፍጥረት የለም፤+ ይልቁንም ተጠያቂዎች በሆንበት+ በእሱ ዓይኖች ፊት ሁሉም ነገር የተራቆተና ገሃድ የወጣ ነው።

14 እንግዲህ ወደ ሰማያት የገባ ታላቅ ሊቀ ካህናት ይኸውም የአምላክ ልጅ+ ኢየሱስ እንዳለን ስለምናውቅ በእሱ ላይ እምነት እንዳለን ምንጊዜም በይፋ እንናገር።+ 15 ያለን ሊቀ ካህናት በድካማችን ሊራራልን የማይችል አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ እኛው በሁሉም ረገድ የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁንና እሱ ኃጢአት የለበትም።+ 16 እንግዲህ እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ ምሕረትና ጸጋ እናገኝ ዘንድ ያለምንም ፍርሃት* ወደ ጸጋው ዙፋን እንቅረብ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ