የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ጢሞቴዎስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የመጨረሻዎቹ ቀኖች (1-7)

      • የጳውሎስን ምሳሌ በጥብቅ መከተል (8-13)

      • ‘በተማርካቸው ነገሮች ጽና’ (14-17)

        • “ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው” (16)

2 ጢሞቴዎስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:3፤ 1ጢሞ 4:1፤ 2ጴጥ 3:3፤ ይሁዳ 17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በይሖዋ በመታመን ፍርሃትህን አሸንፍ

    w24.01 ገጽ 6 አን. 14

    የአምላክ መንግሥት መግዛት ጀምሯል!

    lff ትምህርት 32 ነጥቦች 2-5

    ከውጥረት ነፃ የሆነ ሕይወት መምራት ትችላለህ

    g20 ቁጥር 1 ገጽ 15

    እውነተኛ ደስታ የሚያስገኘው ምን ዓይነት ፍቅር ነው?

    w18.01 ገጽ 22 አን. 2

    “መንግሥትህ ይምጣ” ግን መቼ?

    w14 1/15 ገጽ 30 አን. 12-13

    የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች በመከተል እርካታና ደስታ ማግኘት

    w06 6/1 ገጽ 12

    አስተማማኝ የወደፊት ተስፋ ያላቸው ወጣቶች

    w97 12/1 ገጽ 4-5

    አስጨናቂ ለሆነው ዘመናችን የሚጠቅም ትምህርት

    w94 4/15 ገጽ 8-11 አን. 3-18

2 ጢሞቴዎስ 3:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?

    ijwbq ርዕስ 185

    እውነተኛ ደስታ የሚያስገኘው ምን ዓይነት ፍቅር ነው?

    w18.01 ገጽ 22-25 አን. 2-13

    አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው መካከል ያለውን ልዩነት አስተውሉ

    w18.01 ገጽ 28-29 አን. 3-10

    በእርግጥ የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?

    w06 9/15 ገጽ 5

    የዚህ ሁሉ ትርጉም ምንድን ነው?

    g00 4/8 ገጽ 10

    የምንኖረው በመጨረሻው ቀን ነው!

    kl ምዕ. 11 አን. 9

    አስጨናቂ ለሆነው ዘመናችን የሚጠቅም ትምህርት

    w94 4/15 ገጽ 12

    አምላክ ባስተማረህ መንገድ ሂድ

    w94 4/15 ገጽ 13-17 አን. 2-20

2 ጢሞቴዎስ 3:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለሰው ፍቅር የሌላቸው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኑክሌር ጦርነት ምን ይላል?

    mrt ርዕስ 111 አን. 11-13

    ፖለቲካ ይህን ያህል ከፋፋይ የሆነው ለምንድን ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

    mrt ርዕስ 70

    መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?

    ijwbq ርዕስ 185 አን. 3-11

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች—መጋቢት 2019

    mwbr19.03 ገጽ 1

    አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው መካከል ያለውን ልዩነት አስተውሉ

    w18.01 ገጽ 27-31

    ራስን የመግዛት ባሕርይን አዳብሩ

    w17.09 ገጽ 3 አን. 2

    መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ትንቢት የያዘ መጽሐፍ፣ ክፍል—6

    g 10/12 ገጽ 28

    ትንቢት 4. የተፈጥሯዊ ፍቅር መጥፋት

    w11 5/1 ገጽ 7

    “ከሁሉ የላቀውን” የፍቅርን መንገድ ለመከተል ጥረት ታደርጋለህ?

    w09 7/15 ገጽ 12-14

    ቤታችሁ አስተማማኝ የእረፍት ቦታ እንዲሆን አድርጉ

    g 10/07 ገጽ 9-11

    ወላጆች ለልጆቻችሁ ጥሩ ምሳሌ ሁኑ

    w06 4/1 ገጽ 8

    ይሖዋ መከራ የደረሰባቸውን ያድናል

    w06 7/15 ገጽ 27-28 አን. 14-15

    በእርግጥ የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?

    w06 9/15 ገጽ 5-6

    የዚህ ሁሉ ትርጉም ምንድን ነው?

    g00 4/8 ገጽ 9

    የምንኖረው በመጨረሻው ቀን ነው!

    kl ምዕ. 11 አን. 10-11

    አምላክ ባስተማረህ መንገድ ሂድ

    w94 4/15 ገጽ 15-18

2 ጢሞቴዎስ 3:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?

    ijwbq ርዕስ 185 አን. 6

    እውነተኛ ደስታ የሚያስገኘው ምን ዓይነት ፍቅር ነው?

    w18.01 ገጽ 22 አን. 2

    አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው መካከል ያለውን ልዩነት አስተውሉ

    w18.01 ገጽ 28-31 አን. 4-14

    በእርግጥ የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?

    w06 9/15 ገጽ 6

    የዚህ ሁሉ ትርጉም ምንድን ነው?

    g00 4/8 ገጽ 10

    አምላክ ባስተማረህ መንገድ ሂድ

    w94 4/15 ገጽ 17-18

2 ጢሞቴዎስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:15, 22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?

    ijwbq ርዕስ 185 አን. 12-17

    አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው መካከል ያለውን ልዩነት አስተውሉ

    w18.01 ገጽ 31

    በእርግጥ የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?

    w06 9/15 ገጽ 6

    ድሃ ግን ሀብታም እንዴት?

    w97 9/15 ገጽ 6

    የምንኖረው በመጨረሻው ቀን ነው!

    kl ምዕ. 11 አን. 12

    አምላክ ባስተማረህ መንገድ ሂድ

    w94 4/15 ገጽ 18 አን. 22-24

2 ጢሞቴዎስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 7:11, 12፤ 9:11

2 ጢሞቴዎስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:17፤ 2ጢሞ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የተሾማችሁ ወንዶች—ከጢሞቴዎስ ተማሩ

    w18.04 ገጽ 14

    የአምላክን ክብር እንዳታገኙ ምንም ነገር እንቅፋት አይሁንባችሁ

    w13 2/15 ገጽ 28-29 አን. 16-18

2 ጢሞቴዎስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:50
  • +ሥራ 14:1, 5, 6
  • +ሥራ 14:19
  • +2ቆሮ 1:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክን ክብር እንዳታገኙ ምንም ነገር እንቅፋት አይሁንባችሁ

    w13 2/15 ገጽ 28-29 አን. 16-18

2 ጢሞቴዎስ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 16:24፤ ዮሐ 15:20፤ ሥራ 14:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ስደትን በጽናት መቋቋም ትችላለህ

    lff ትምህርት 59

    ‘ይሖዋ ሆይ፣ ፈትነኝ’

    w07 8/15 ገጽ 14

2 ጢሞቴዎስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 2:11፤ 1ጢሞ 4:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2

    lff ትምህርት 50 ነጥብ 5

    መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?

    ijwbq ርዕስ 185

    የአምላክ መንግሥት ሲመጣ የትኞቹ ነገሮች ይወገዳሉ?

    w17.04 ገጽ 10 አን. 4

    የተሳሳተ ደግነት ከማሳየት ተጠበቁ

    km 2/94 ገጽ 6 አን. 4-5

2 ጢሞቴዎስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    እናቶች—ከኤውንቄ ምሳሌ ተማሩ

    w22.04 ገጽ 17

    እውነትን ማግኘታችሁን አረጋግጡ

    w20.07 ገጽ 10

    ወላጆች—“ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ” እንዲያገኙ ልጆቻችሁን እርዷቸው

    w17.12 ገጽ 19-20 አን. 3-10

    ወጣቶች—ለጥምቀት መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው?

    w16.03 ገጽ 9 አን. 4

    የአምላክን ቃል በመጠቀም ራስህንም ሆነ ሌሎችን እርዳ

    w13 4/15 ገጽ 12 አን. 2

    ወጣቶች ሆይ—አምላክን የሚያስከብር ግብ ላይ ለመድረስ ጥረት አድርጉ

    w07 5/1 ገጽ 24-26 አን. 5-8

    ወጣቶች ሆይ፣ ምርጫችሁ ይሖዋን ማገልገል ይሁን

    w06 7/1 ገጽ 27 አን. 8

    በዛሬው ጊዜ የአምላክ አገልጋዮች እነማን ናቸው?

    w00 11/15 ገጽ 17 አን. 11

    ራስን መወሰንና የመምረጥ ነፃነት

    w98 3/15 ገጽ 14-15 አን. 12-13

    ኤውንቄና ሎይድ በአርዓያነት የሚጠቀሱ አስተማሪዎች

    w98 5/15 ገጽ 8

    የማሳመን ችሎታ ተጠቅሞ የሰዎችን ልብ መንካት

    w98 5/15 ገጽ 21

    ለይሖዋ በታማኝነት እየቆማችሁ አገልግሉት

    w92 11/15 ገጽ 19-20

2 ጢሞቴዎስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:39
  • +ምሳሌ 22:6
  • +ሥራ 16:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    እናቶች—ከኤውንቄ ምሳሌ ተማሩ

    w22.04 ገጽ 17

    እውነትን ማግኘታችሁን አረጋግጡ

    w20.07 ገጽ 10

    ወላጆች—“ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ” እንዲያገኙ ልጆቻችሁን እርዷቸው

    w17.12 ገጽ 19-22 አን. 3-15

    ወላጆች​—ልጆቻችሁን ከጨቅላነታቸው ጀምሮ አሠልጥኗቸው

    w13 8/15 ገጽ 16

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 55—2 ጢሞቴዎስ

    bsi08-2 ገጽ 9

    ወጣቶች ሆይ—አምላክን የሚያስከብር ግብ ላይ ለመድረስ ጥረት አድርጉ

    w07 5/1 ገጽ 24-27 አን. 5-13

    ወላጆች ለልጆቻችሁ ጥሩ ምሳሌ ሁኑ

    w06 4/1 ገጽ 9

    ወጣቶች ሆይ፣ ምርጫችሁ ይሖዋን ማገልገል ይሁን

    w06 7/1 ገጽ 27 አን. 8

    ልጆቻችሁን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ አሠልጥኗቸው

    fy ምዕ. 5 አን. 6

    በዛሬው ጊዜ የአምላክ አገልጋዮች እነማን ናቸው?

    w00 11/15 ገጽ 17 አን. 11

    ራስን መወሰንና የመምረጥ ነፃነት

    w98 3/15 ገጽ 14-15 አን. 12-13

    ‘ከሕፃንነትህም ጀምረህ አውቀሃል’

    w98 4/15 ገጽ 32

    ኤውንቄና ሎይድ በአርዓያነት የሚጠቀሱ አስተማሪዎች

    w98 5/15 ገጽ 8

    ከሕፃንነታቸው ጀምሮ አሠልጥኗቸው

    w96 7/15 ገጽ 31

    ወላጆች ሆይ፣በልጆቻችሁ ተደሰቱ

    w96 12/1 ገጽ 11 አን. 8

    ወላጆች ሆይ፣ ልጆቻችሁ ልዩ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል

    w94 5/15 ገጽ 11-12 አን. 4-8

2 ጢሞቴዎስ 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለማረምና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:26፤ 2ጴጥ 1:21
  • +ሮም 15:4
  • +1ቆሮ 10:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችሁ የተሟላ ጥቅም አግኙ

    w23.02 ገጽ 11 አን. 11

    ‘በአምላክ ቃል’ ላይ የተንጸባረቀ ጥበብ

    cl ምዕ. 18 አን. 8

    መጽሐፍ ቅዱስን መማርህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

    lff ትምህርት 1

    መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው

    lff ትምህርት 5

    አንተም ጥበብ ማግኘት ትችላለህ

    g21 ቁጥር 1 ገጽ 15

    አምላክን ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?

    ijwbq ርዕስ 174 አን. 3-4

    ከይሖዋ ዝግጅቶች ሙሉ በሙሉ ተጠቀሙ

    w16.05 ገጽ 24

    ትንቢት ምንድን ነው?

    ijwbq ርዕስ 108 አን. 6

    የአምላክን ቃል በመጠቀም ራስህንም ሆነ ሌሎችን እርዳ

    w13 4/15 ገጽ 12-16 አን. 2-20

    መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው?

    w10 3/1 ገጽ 3

    መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥም በመንፈስ መሪነት የተጻፈ የአምላክ ቃል ነው

    w10 3/1 ገጽ 4

    ሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሁንም ይጠቅማሉ?

    g 3/10 ገጽ 28-29

    አምላክ በየቀኑ እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ?

    w09 8/1 ገጽ 13

    የማወቅ ፍላጎትህን በሚገባ ተጠቀምበት

    w08 6/1 ገጽ 20

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 55—2 ጢሞቴዎስ

    bsi08-2 ገጽ 9

    ይሖዋ የመንጋውን እረኞች ያሠለጥናል

    w06 5/1 ገጽ 24-25

    የእውነትን ቃል በትክክል እንድንጠቀም ምን ሊረዳን ይችላል?

    w03 1/1 ገጽ 30

    መለኮታዊ ብርሃን ጨለማን ገፍፎ ይጥላል!

    w02 3/1 ገጽ 11 አን. 15

    መጽሐፍ ቅዱስ በዓይነቱ ልዩ የሆነ መጽሐፍ

    w97 6/15 ገጽ 3

    መጽሐፍ ቅዱስ፣ ዋነኛው መማሪያ መጽሐፋችን

    sg ጥናት 3 አን. 5

2 ጢሞቴዎስ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የማወቅ ፍላጎትህን በሚገባ ተጠቀምበት

    w08 6/1 ገጽ 20

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 55—2 ጢሞቴዎስ

    bsi08-2 ገጽ 9

    ይሖዋ የመንጋውን እረኞች ያሠለጥናል

    w06 5/1 ገጽ 24-25

    ‘ታናሹ ሺህ’ ሆኗል

    w00 1/1 ገጽ 12-13

    ይሖዋ የዓላማ አምላክ ነው

    w94 3/15 ገጽ 12 አን. 9-10

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ጢሞ. 3:1ማቴ 24:3፤ 1ጢሞ 4:1፤ 2ጴጥ 3:3፤ ይሁዳ 17, 18
2 ጢሞ. 3:5ማቴ 7:15, 22, 23
2 ጢሞ. 3:9ዘፀ 7:11, 12፤ 9:11
2 ጢሞ. 3:101ቆሮ 4:17፤ 2ጢሞ 1:13
2 ጢሞ. 3:11ሥራ 13:50
2 ጢሞ. 3:11ሥራ 14:1, 5, 6
2 ጢሞ. 3:11ሥራ 14:19
2 ጢሞ. 3:112ቆሮ 1:10
2 ጢሞ. 3:12ማቴ 16:24፤ ዮሐ 15:20፤ ሥራ 14:22
2 ጢሞ. 3:132ተሰ 2:11፤ 1ጢሞ 4:1
2 ጢሞ. 3:142ጢሞ 1:13
2 ጢሞ. 3:15ዮሐ 5:39
2 ጢሞ. 3:15ምሳሌ 22:6
2 ጢሞ. 3:15ሥራ 16:1, 2
2 ጢሞ. 3:16ዮሐ 14:26፤ 2ጴጥ 1:21
2 ጢሞ. 3:16ሮም 15:4
2 ጢሞ. 3:161ቆሮ 10:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ጢሞቴዎስ 3:1-17

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

3 ነገር ግን በመጨረሻዎቹ ቀናት+ ለመቋቋም የሚያስቸግር በዓይነቱ ልዩ የሆነ ዘመን እንደሚመጣ ይህን እወቅ። 2 ምክንያቱም ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ፣ ገንዘብ የሚወዱ፣ ጉረኞች፣ ትዕቢተኞች፣ ተሳዳቢዎች፣ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ ታማኝ ያልሆኑ፣ 3 ተፈጥሯዊ ፍቅር የሌላቸው፣* ለመስማማት ፈቃደኞች ያልሆኑ፣ ስም አጥፊዎች፣ ራሳቸውን የማይገዙ፣ ጨካኞች፣ ጥሩ ነገር የማይወዱ፣ 4 ከዳተኞች፣ ግትሮች፣ በኩራት የተወጠሩ፣ ከአምላክ ይልቅ ሥጋዊ ደስታን የሚወዱ ይሆናሉ፤ 5 ለአምላክ ያደሩ መስለው ይታያሉ፤ በሥራቸው ግን ኃይሉን ይክዳሉ፤+ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። 6 በየቤቱ ሾልከው የሚገቡ ሰዎች የሚነሱት ከእነዚህ መካከል ነው፤ እነዚህ ሰዎች በተለያዩ ምኞቶች የሚነዱትን፣ በኃጢአት የተተበተቡትን ደካማ ሴቶች ይማርካሉ፤ 7 እንደነዚህ ያሉት ሴቶች ሁልጊዜ ይማራሉ፤ ሆኖም ትክክለኛውን የእውነት እውቀት መረዳት አይችሉም።

8 እንግዲህ ኢያኔስና ኢያንበሬስ ሙሴን እንደተቃወሙት ሁሉ እነዚህም እውነትን ይቃወማሉ። እንዲህ ያሉ ሰዎች አእምሯቸው ሙሉ በሙሉ የተበላሸ ከመሆኑም ሌላ በእምነት ጎዳና ስለማይመላለሱ በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አጥተዋል። 9 ይሁንና የእነዚያ ሁለት ሰዎች ሞኝነት ለሰው ሁሉ በጣም ግልጽ እንደነበረ ሁሉ የእነዚህ ሰዎች ሞኝነትም ግልጽ ስለሚሆን በአካሄዳቸው ብዙም ሊገፉበት አይችሉም።+ 10 አንተ ግን ትምህርቴን፣ አኗኗሬን፣+ ዓላማዬን፣ እምነቴን፣ ትዕግሥቴን፣ ፍቅሬንና ጽናቴን በጥብቅ ተከትለሃል፤ 11 እንደ አንጾኪያ፣+ ኢቆንዮንና+ ልስጥራ+ ባሉ ቦታዎች የደረሰብኝን ስደትና መከራ ታውቃለህ። ይህን ሁሉ ስደት በጽናት አሳልፌአለሁ፤ ጌታም ከዚህ ሁሉ ታደገኝ።+ 12 በእርግጥም የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በመሆን ለአምላክ ያደሩ ሆነው መኖር የሚፈልጉ ሁሉ ስደት ይደርስባቸዋል።+ 13 ሆኖም ክፉ ሰዎችና አስመሳዮች እያሳሳቱና እየተሳሳቱ በክፋት ላይ ክፋት እየጨመሩ ይሄዳሉ።+

14 አንተ ግን በተማርካቸውና አምነህ በተቀበልካቸው ነገሮች ጸንተህ ኑር፤+ ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች እነማን እንዳስተማሩህ ታውቃለህ፤ 15 እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ እንድታገኝ የሚያስችሉህን ቅዱሳን መጻሕፍት+ ከጨቅላነትህ+ ጀምሮ አውቀሃል።+ 16 ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው፤+ እንዲሁም ለማስተማር፣+ ለመውቀስ፣ ነገሮችን ለማቅናትና* በጽድቅ ለመገሠጽ ይጠቅማሉ፤+ 17 ይኸውም የአምላክ ሰው ለማንኛውም መልካም ሥራ በሚገባ በመታጠቅ ሙሉ በሙሉ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ