መዝሙር
3 ለጌቶች ጌታ ምስጋና አቅርቡ፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
6 ምድርን በውኃዎች ላይ ዘረጋ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
7 ታላላቅ ብርሃናትን ሠራ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤
9 ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲያይሉ* አደረገ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
10 የግብፅን በኩር ቀሰፈ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
11 እስራኤልን ከመካከላቸው አወጣ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤
12 በኃያል እጅና በተዘረጋ ክንድ ይህን አድርጓል፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
14 እስራኤል በመካከሉ እንዲያልፍ አደረገ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
16 ሕዝቡን በምድረ በዳ መራ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
17 ታላላቅ ነገሥታትን መታ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
18 ኃያላን ነገሥታትን ገደለ፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤
19 የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን+ ገደለ፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤
20 የባሳንንም ንጉሥ ኦግን+ ገደለ፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
21 ምድራቸውን ርስት አድርጎ ሰጠ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤
22 ለአገልጋዩ ለእስራኤል ርስት አድርጎ አወረሰ፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
24 ከጠላቶቻችን እጅ ይታደገን ነበር፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
26 ለሰማያት አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።