የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዮሐንስ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • እረኛውና ሁለት የበጎች ጉረኖ (1-21)

        • ኢየሱስ ጥሩ እረኛ ነው (11-15)

        • “ሌሎች በጎች አሉኝ” (16)

      • የመታደስ በዓል ሲከበር አይሁዳውያን ከኢየሱስ ጋር ተገናኙ (22-39)

        • ብዙ አይሁዳውያን አላመኑም (24-26)

        • “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ” (27)

        • “እኔና አብ አንድ ነን” (30, 38)

      • በዮርዳኖስ ማዶ የሚገኙ ብዙ ሰዎች አመኑ (40-42)

ዮሐንስ 10:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጥሩው እረኛ እና የበጎች ጉረኖዎች

    jy ምዕ. 80

    ‘ለእንግዳ ድምፅ’ ጆሯችሁን እንዳትሰጡ ተጠንቀቁ

    w04 9/1 ገጽ 14 አን. 5-7

    የበጎች በረቶችና እረኛው

    gt ምዕ. 80

ዮሐንስ 10:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:31፤ ማር 14:27፤ ዮሐ 10:11

ዮሐንስ 10:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:17፤ ዮሐ 3:28
  • +ዮሐ 10:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጥሩው እረኛ እና የበጎች ጉረኖዎች

    jy ምዕ. 80

    የበጎች በረቶችና እረኛው

    gt ምዕ. 80

    እውነተኛ አምላኪዎች የሆኑ እጅግ ብዙ ሰዎች የመጡት ከየት ነው?

    w95 2/1 ገጽ 9-10 አን. 3-4

    “ድምፁን ያውቃሉ”

    w94 7/15 ገጽ 31

ዮሐንስ 10:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ያለምሳሌ አይነግራቸውም ነበር”

    cf ምዕ. 12 አን. 16-17

    ‘ለእንግዳ ድምፅ’ ጆሯችሁን እንዳትሰጡ ተጠንቀቁ

    w04 9/1 ገጽ 13-17 አን. 1-16

    “ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም”

    w02 9/1 ገጽ 17-18 አን. 17-18

    “ድምፁን ያውቃሉ”

    w94 7/15 ገጽ 31

ዮሐንስ 10:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ‘ለእንግዳ ድምፅ’ ጆሯችሁን እንዳትሰጡ ተጠንቀቁ

    w04 9/1 ገጽ 13-18

    “ድምፁን ያውቃሉ”

    w94 7/15 ገጽ 31

ዮሐንስ 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የበጎች በረቶችና እረኛው

    gt ምዕ. 80

    አምላክ ‘ከወዳጁ’ ጋር ያደረገው ቃል ኪዳን በብዙ ሚልዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ጠቃሚ ሆኖአል

    ws ምዕ. 9 አን. 19

ዮሐንስ 10:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 21:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጥሩው እረኛ እና የበጎች ጉረኖዎች

    jy ምዕ. 80

ዮሐንስ 10:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጥሩው እረኛ እና የበጎች ጉረኖዎች

    jy ምዕ. 80

ዮሐንስ 10:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 34:23፤ ማቴ 9:36
  • +1ሳሙ 17:34, 35፤ ማቴ 20:28፤ ዕብ 13:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    እውነተኛ አምላኪዎች የሆኑ እጅግ ብዙ ሰዎች የመጡት ከየት ነው?

    w95 2/1 ገጽ 9 አን. 3

ዮሐንስ 10:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረው ሕይወት​—እረኛው

    w12 11/1 ገጽ 27

ዮሐንስ 10:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ‘በሚገባ የሚጠብቁ እረኞች’

    w26.11 ገጽ 8 አን. 3

    “ተከታዬ ሁን”—ኢየሱስ ምን ማለቱ ነበር?

    cf ምዕ. 1 አን. 11-12

    ክርስቲያን ቤተሰቦች ‘ነቅታችሁ ኑሩ’

    w11 5/15 ገጽ 7-8 አን. 4-6

ዮሐንስ 10:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:27
  • +ማቴ 20:28፤ ዮሐ 15:13፤ 1ዮሐ 3:16

ዮሐንስ 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:32
  • +ሕዝ 34:23፤ 37:24፤ 1ጴጥ 5:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የጥሩውን እረኛ ድምፅ ስሙ

    w21.12 ገጽ 16

    “አንድ ብሔር አደርጋቸዋለሁ”

    rr ምዕ. 12 አን. 17

    ለአምልኮ አንድ ላይ መሰብሰብ ያለብን ለምንድን ነው?

    w16.04 ገጽ 20 አን. 9

    ጥሩው እረኛ እና የበጎች ጉረኖዎች

    jy ምዕ. 80

    አንድ መንጋ አንድ እረኛ

    w10 3/15 ገጽ 26 አን. 10

    የበጎች በረቶችና እረኛው

    gt ምዕ. 80

    እውነተኛ አምላኪዎች የሆኑ እጅግ ብዙ ሰዎች የመጡት ከየት ነው?

    w95 2/1 ገጽ 10-12

    የአንባብያን ጥያቄዎች

    w95 4/15 ገጽ 31

    “የሰላሙ መስፍን” “ደስታ” ተካፋይ መሆን

    ws ምዕ. 8 አን. 9-17

ዮሐንስ 10:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:12፤ ፊልጵ 2:8፤ ዕብ 2:9፤ 12:2
  • +ዮሐ 17:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የይሖዋ ስም—ኢየሱስ የሰጠው ቦታ

    w25.05 ገጽ 23

ዮሐንስ 10:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 2:23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የይሖዋ ስም—ኢየሱስ የሰጠው ቦታ

    w25.05 ገጽ 23

ዮሐንስ 10:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:51፤ ዮሐ 7:12፤ 9:16

ዮሐንስ 10:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጥሩው እረኛ እና የበጎች ጉረኖዎች

    jy ምዕ. 80

    የበጎች በረቶችና እረኛው

    gt ምዕ. 80

ዮሐንስ 10:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መቅደሱ ለአምላክ የተወሰነበት በዓል (ሃኑካ)።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ይህን ያውቁ ኖሯል?

    w11 9/1 ገጽ 14

ዮሐንስ 10:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 3:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

ዮሐንስ 10:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችንን።”

ዮሐንስ 10:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:2፤ 5:36፤ 10:38፤ 14:10፤ ሥራ 2:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስና አብ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?

    jy ምዕ. 81

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

ዮሐንስ 10:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 8:47

ዮሐንስ 10:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የይሖዋን እረኞች ታዘዙ

    w13 11/15 ገጽ 22 አን. 5

    “በተፈጥሯቸው ጠቢባን” የሆኑ ፍጥረታት ሊያስተምሩን የሚችሉት ነገር

    w96 7/15 ገጽ 21-22

ዮሐንስ 10:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:24፤ 17:1, 2
  • +ዮሐ 6:37፤ 18:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—ክርስቶስ ስለዚህ ተስፋ አስተምሯል?

    w09 8/15 ገጽ 10 አን. 12

ዮሐንስ 10:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:4, 5

ዮሐንስ 10:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እኔና አብ አንድነት አለን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:38፤ 17:11, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስና አብ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?

    jy ምዕ. 81

    መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በርሱ ይጋጫል?

    ijwbq ርዕስ 70

    ኢየሱስና አባቱ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?

    w09 9/1 ገጽ 28

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

    ሥላሴ

    rs ገጽ 424

    ሥላሴ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነውን?

    w93 10/15 ገጽ 27-30

    ስለ ሥላሴ “ያስረዳሉ” የሚባሉት “ጥቅሶችስ”?

    ti ገጽ 24

ዮሐንስ 10:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

ዮሐንስ 10:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 24:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስና አብ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?

    jy ምዕ. 81

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

ዮሐንስ 10:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ አምላክ ያላችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 82:6፤ 1ቆሮ 8:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አምላክ

    it አን. 10

ዮሐንስ 10:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 82:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አምላክ

    it አን. 10

    ኢየሱስና አብ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?

    jy ምዕ. 81

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

ዮሐንስ 10:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:35፤ ዮሐ 5:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስና አብ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?

    jy ምዕ. 81

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

ዮሐንስ 10:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 5:36
  • +ዮሐ 14:10፤ 17:21

ዮሐንስ 10:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስና አብ አንድ የሆኑት እንዴት ነው?

    jy ምዕ. 81

    ኢየሱስን ለመግደል የተደረጉ ሌሎች ሙከራዎች

    gt ምዕ. 81

ዮሐንስ 10:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:29

ተዛማጅ ሐሳብ

ዮሐ. 10:1ማቴ 7:15
ዮሐ. 10:2ማቴ 26:31፤ ማር 14:27፤ ዮሐ 10:11
ዮሐ. 10:3ሉቃስ 1:17፤ ዮሐ 3:28
ዮሐ. 10:3ዮሐ 10:27
ዮሐ. 10:7ዮሐ 14:6
ዮሐ. 10:9ዮሐ 21:17
ዮሐ. 10:10ማቴ 7:15
ዮሐ. 10:11ሕዝ 34:23፤ ማቴ 9:36
ዮሐ. 10:111ሳሙ 17:34, 35፤ ማቴ 20:28፤ ዕብ 13:20
ዮሐ. 10:14ዮሐ 10:27
ዮሐ. 10:15ማቴ 11:27
ዮሐ. 10:15ማቴ 20:28፤ ዮሐ 15:13፤ 1ዮሐ 3:16
ዮሐ. 10:16ሉቃስ 12:32
ዮሐ. 10:16ሕዝ 34:23፤ 37:24፤ 1ጴጥ 5:4
ዮሐ. 10:17ኢሳ 53:12፤ ፊልጵ 2:8፤ ዕብ 2:9፤ 12:2
ዮሐ. 10:17ዮሐ 17:23
ዮሐ. 10:18ሥራ 2:23, 24
ዮሐ. 10:19ሉቃስ 12:51፤ ዮሐ 7:12፤ 9:16
ዮሐ. 10:23ሥራ 3:11
ዮሐ. 10:25ዮሐ 3:2፤ 5:36፤ 10:38፤ 14:10፤ ሥራ 2:22
ዮሐ. 10:26ዮሐ 8:47
ዮሐ. 10:27ዮሐ 10:3
ዮሐ. 10:28ዮሐ 5:24፤ 17:1, 2
ዮሐ. 10:28ዮሐ 6:37፤ 18:9
ዮሐ. 10:291ጴጥ 1:4, 5
ዮሐ. 10:30ዮሐ 10:38፤ 17:11, 21
ዮሐ. 10:33ዘሌ 24:16
ዮሐ. 10:34መዝ 82:6፤ 1ቆሮ 8:5
ዮሐ. 10:35መዝ 82:1
ዮሐ. 10:36ሉቃስ 1:35፤ ዮሐ 5:18
ዮሐ. 10:38ዮሐ 5:36
ዮሐ. 10:38ዮሐ 14:10፤ 17:21
ዮሐ. 10:40ዮሐ 1:28
ዮሐ. 10:41ዮሐ 1:29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዮሐንስ 10:1-42

የዮሐንስ ወንጌል

10 “እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ በበሩ ሳይሆን በሌላ በኩል ዘሎ ወደ በጎቹ ጉረኖ የሚገባ ሌባና ዘራፊ ነው።+ 2 በበሩ በኩል የሚገባ ግን የበጎቹ እረኛ ነው።+ 3 በር ጠባቂውም ለእሱ ይከፍትለታል፤+ በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ።+ የራሱን በጎች በየስማቸው ጠርቶ እየመራ ያወጣቸዋል። 4 የራሱ የሆኑትን ሁሉ ካወጣ በኋላ ከፊት ከፊታቸው ይሄዳል፤ በጎቹም ድምፁን ስለሚያውቁ ይከተሉታል። 5 እንግዳ የሆነውን ግን ይሸሹታል እንጂ በምንም ዓይነት አይከተሉትም፤ ምክንያቱም የእንግዳ ሰዎችን ድምፅ አያውቁም።” 6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ እነሱ ግን ምን እያላቸው እንዳለ አልገባቸውም።

7 ስለዚህ ኢየሱስ እንደገና እንዲህ አለ፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ በጎቹ የሚገቡበት በር እኔ ነኝ።+ 8 አስመሳይ ሆነው በእኔ ስም የመጡ ሁሉ ሌቦችና ዘራፊዎች ናቸው፤ በጎቹ ግን አልሰሟቸውም። 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ሁሉ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣል፤ መሰማሪያም ያገኛል።+ 10 ሌባው ለመስረቅ፣ ለመግደልና ለማጥፋት ካልሆነ በቀር ለሌላ አይመጣም።+ እኔ የመጣሁት ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው ነው። 11 እኔ ጥሩ እረኛ ነኝ፤+ ጥሩ እረኛ ሕይወቱን* ለበጎቹ ሲል አሳልፎ ይሰጣል።+ 12 እረኛ ያልሆነና በጎቹ የራሱ ያልሆኑ ተቀጣሪ ሠራተኛ ተኩላ ሲመጣ ሲያይ በጎቹን ጥሎ ይሸሻል (ተኩላውም በጎቹን ይነጥቃል እንዲሁም ይበታትናል)፤ 13 ሠራተኛው እንዲህ የሚያደርገው ተቀጣሪ ስለሆነና ለበጎቹ ደንታ ስለሌለው ነው። 14 እኔ ጥሩ እረኛ ነኝ። በጎቼን አውቃቸዋለሁ፤ በጎቼም ያውቁኛል፤+ 15 ይህም አብ እኔን እንደሚያውቀኝና እኔም አብን እንደማውቀው ነው፤+ ሕይወቴንም* ለበጎቹ ስል አሳልፌ እሰጣለሁ።+

16 “ከዚህ ጉረኖ ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤+ እነሱንም ማምጣት አለብኝ፤ ድምፄንም ይሰማሉ፤ ሁሉም አንድ መንጋ ይሆናሉ፤ አንድ እረኛም ይኖራቸዋል።+ 17 ሕይወቴን* መልሼ አገኛት ዘንድ አሳልፌ ስለምሰጣት+ አብ ይወደኛል።+ 18 በራሴ ተነሳስቼ አሳልፌ እሰጣታለሁ እንጂ ማንም ሰው ከእኔ አይወስዳትም። ሕይወቴን* አሳልፌ ለመስጠት ሥልጣን አለኝ፤ መልሼ ለመቀበልም ሥልጣን አለኝ።+ ይህን ትእዛዝ የተቀበልኩት ከአባቴ ነው።”

19 ከዚህ ንግግር የተነሳ በአይሁዳውያኑ መካከል እንደገና ክፍፍል ተፈጠረ።+ 20 ብዙዎቹም “ይህ ሰው ጋኔን አለበት፤ አእምሮውን ስቷል። ለምን ትሰሙታላችሁ?” አሉ። 21 ሌሎቹ ደግሞ “ጋኔን የያዘው ሰው እንዲህ አይናገርም። ጋኔን የዓይነ ስውራንን ዓይን ሊከፍት ይችላል እንዴ?” አሉ።

22 በዚያ ጊዜ በኢየሩሳሌም የመታደስ በዓል* ይከበር ነበር። ወቅቱም ክረምት ነበር፤ 23 ኢየሱስም በቤተ መቅደሱ በሚገኘውና መጠለያ ባለው የሰለሞን መተላለፊያ+ ውስጥ እያለፈ ነበር። 24 በዚህ ጊዜ አይሁዳውያን ከበውት “እስከ መቼ ድረስ ልባችንን* ታንጠለጥላለህ? አንተ ክርስቶስ ከሆንክ በግልጽ ንገረን” አሉት። 25 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እኔ ነግሬአችኋለሁ፤ እናንተ ግን አታምኑም። በአባቴ ስም እየሠራኋቸው ያሉት ሥራዎች ስለ እኔ ይመሠክራሉ።+ 26 ሆኖም እናንተ በጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም።+ 27 በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔም አውቃቸዋለሁ፤ እነሱም ይከተሉኛል።+ 28 የዘላለም ሕይወት እሰጣቸዋለሁ፤+ መቼም ቢሆን ጥፋት አይደርስባቸውም፤ ከእጄ የሚነጥቃቸውም የለም።+ 29 አባቴ የሰጠኝ በጎች ከሌሎች ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ፤ እነሱንም ከአባቴ እጅ ሊነጥቃቸው የሚችል የለም።+ 30 እኔና አብ አንድ ነን።”*+

31 በዚህ ጊዜም አይሁዳውያኑ ሊወግሩት ድንጋይ አነሱ። 32 ኢየሱስም መልሶ “ከአብ ዘንድ ብዙ መልካም ሥራዎች አሳየኋችሁ። ታዲያ የምትወግሩኝ ከእነዚህ ሥራዎች መካከል በየትኛው የተነሳ ነው?” አላቸው። 33 አይሁዳውያኑም “እኛ የምንወግርህ ስለ መልካም ሥራህ ሳይሆን አንተ ሰው ሆነህ ሳለህ ራስህን አምላክ በማድረግ አምላክን ስለተዳፈርክ ነው”+ ሲሉ መለሱለት። 34 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሕጋችሁ ላይ ‘“እናንተ አማልክት* ናችሁ” አልኩ’+ ተብሎ ተጽፎ የለም? 35 የአምላክ ቃል ያወገዛቸውን እሱ ‘አማልክት’+ ብሎ ከጠራቸውና ቅዱስ መጽሐፉ ሊሻር የማይችል ከሆነ 36 አብ የቀደሰኝንና ወደ ዓለም የላከኝን እኔን፣ ‘የአምላክ ልጅ ነኝ’+ ስላልኩ ‘አምላክን ትዳፈራለህ’ ትሉኛላችሁ? 37 እኔ የአባቴን ሥራ እየሠራሁ ካልሆነ አትመኑኝ። 38 የአባቴን ሥራ እየሠራሁ ከሆነ ግን እኔን ባታምኑኝ እንኳ ሥራዬን እመኑ፤+ ይህም አብ ከእኔ ጋር አንድነት እንዳለው እንዲሁም እኔም ከአብ ጋር አንድነት እንዳለኝ እንድታውቁና ይህን ይበልጥ እያወቃችሁ እንድትሄዱ ነው።”+ 39 ስለዚህ እንደገና ሊይዙት ሞከሩ፤ እሱ ግን አመለጣቸው።

40 ከዚያም ዮሐንስ ቀደም ሲል ያጠምቅ ወደነበረበት ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳለው ቦታ+ ዳግመኛ ሄደ፤ በዚያም ለተወሰነ ጊዜ ቆየ። 41 ብዙ ሰዎችም ወደ እሱ መጥተው እርስ በርሳቸው “ዮሐንስ አንድም ተአምራዊ ምልክት አላደረገም፤ ሆኖም ዮሐንስ ስለዚህ ሰው የተናገረው ነገር ሁሉ እውነት ነበር” ተባባሉ።+ 42 በዚያም ብዙዎች በእሱ አመኑ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ