የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዮሐንስ 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ ተገረፈ፤ ሰዎችም አፌዙበት (1-7)

      • ጲላጦስ በድጋሚ ኢየሱስን ጠየቀው (8-16ሀ)

      • ኢየሱስ በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (16ለ-24)

      • ኢየሱስ ለእናቱ አስፈላጊውን ዝግጅት አደረገላት (25-27)

      • ኢየሱስ ሞተ (28-37)

      • ኢየሱስ ተቀበረ (38-42)

ዮሐንስ 19:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 50:6፤ ማቴ 20:18, 19፤ 27:26፤ ማር 15:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “በጽናት የተቋቋመውን እሱን በጥሞና አስቡ”

    cf ምዕ. 7 አን. 8

    ጲላጦስ “እነሆ፣ ሰውየው!” አለ

    jy ምዕ. 129

    የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፍቻ

    nwt ገጽ 1647

    መጽሐፍ ቅዱስ​—ትክክለኛ ትንቢት የያዘ መጽሐፍ፣ ክፍል 4

    g 8/12 ገጽ 19

    “እነሆ ሰውዬው!”

    gt ምዕ. 123

    “እነሆ! ሰውዬው!”

    w91 1/1 ገጽ 9

ዮሐንስ 19:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:27-29፤ ማር 15:16, 17፤ ሉቃስ 23:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    3. በውስጡ የያዘው ሐሳብ እርስ በርስ ያለው ስምምነት

    g 11/07 ገጽ 7

    መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በርሱ ይጋጫልን?

    w92 7/15 ገጽ 6

ዮሐንስ 19:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:3

ዮሐንስ 19:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 23:4፤ ዮሐ 18:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጲላጦስ “እነሆ፣ ሰውየው!” አለ

    jy ምዕ. 129

    “እነሆ ሰውዬው!”

    gt ምዕ. 123

    “እነሆ! ሰውዬው!”

    w91 1/1 ገጽ 9

ዮሐንስ 19:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጲላጦስ “እነሆ፣ ሰውየው!” አለ

    jy ምዕ. 129

    “እነሆ ሰውዬው!”

    gt ምዕ. 123

    “እነሆ! ሰውዬው!”

    w91 1/1 ገጽ 9

ዮሐንስ 19:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንጨት ላይ ይሰቀል! እንጨት ላይ ይሰቀል!”

  • *

    ወይም “እንጨት ላይ ስቀሉት!”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:22፤ ማር 15:13፤ ሉቃስ 23:21
  • +ዮሐ 18:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

    አልፎ ተሰጠና ተወሰደ

    w91 1/15 ገጽ 8

ዮሐንስ 19:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:63-65፤ ዮሐ 5:18
  • +ዘሌ 24:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ

    jy ምዕ. 130

    ይህን ያውቁ ኖሯል?

    w08 6/1 ገጽ 27

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

    አልፎ ተሰጠና ተወሰደ

    w91 1/15 ገጽ 8

ዮሐንስ 19:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ይህን ያውቁ ኖሯል?

    w08 6/1 ገጽ 27

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

    አልፎ ተሰጠና ተወሰደ

    w91 1/15 ገጽ 8

ዮሐንስ 19:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:7፤ ማቴ 27:12, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ

    jy ምዕ. 130

    ኢየሱስ የመጣው ከየት ነው?

    w11 4/1 ገጽ 4

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

    አልፎ ተሰጠና ተወሰደ

    w91 1/15 ገጽ 8

ዮሐንስ 19:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእንጨት ላይ ልሰቅልህ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ

    jy ምዕ. 130

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

    አልፎ ተሰጠና ተወሰደ

    w91 1/15 ገጽ 8

ዮሐንስ 19:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ

    jy ምዕ. 130

    የዮሐንስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች

    w08 4/15 ገጽ 32 አን. 5

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

    አንድ ክርስቲያን ለባለ ሥልጣን ያለው አመለካከት

    w94 7/1 ገጽ 18 አን. 2

    አልፎ ተሰጠና ተወሰደ

    w91 1/15 ገጽ 8

ዮሐንስ 19:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 23:2፤ ሥራ 17:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ

    jy ምዕ. 130

    በኢፍትሐዊነቱ አቻ የማይገኝለት የፍርድ ሂደት

    w11 4/1 ገጽ 22

    ይህን ያውቁ ኖሯል?

    w09 1/1 ገጽ 19

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

ዮሐንስ 19:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ “ፋሲካ” የሚለው ቃል ለሰባት ቀናት የሚከበረውን የቂጣ በዓል ጨምሮ የፋሲካን ሳምንት ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 19:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአንባቢያን ጥያቄዎች

    w11 11/15 ገጽ 21

ዮሐንስ 19:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንጨት ላይ ስቀለው!”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ

    jy ምዕ. 130

    “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር”

    jy ምዕ. 132

    የምትታዘዘው አምላክን ነው ወይስ ሰውን?

    w05 12/15 ገጽ 19-24

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

ዮሐንስ 19:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 9:26፤ ማቴ 27:26, 31፤ ማር 15:15፤ ሉቃስ 23:24, 25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

ዮሐንስ 19:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 13:12
  • +ማቴ 27:32, 33፤ ማር 15:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ አልፎ ተሰጠ፤ ከዚያም ሊገደል ተወሰደ

    jy ምዕ. 130

    ኢየሱስ የሞተው በመስቀል ላይ ነው?

    ijwbq ርዕስ 63 አን. 2

    መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በርሱ ይጋጫልን?

    gm ምዕ. 7 አን. 22-23

    አልፎ መሰጠትና መወሰድ

    gt ምዕ. 124

    መጽሐፍ ቅዱስ እርስ በርሱ ይጋጫልን?

    w92 7/15 ገጽ 6

ዮሐንስ 19:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:14፤ ሥራ 5:30፤ ገላ 3:13
  • +ኢሳ 53:9፤ ሉቃስ 23:33

ዮሐንስ 19:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:37፤ ማር 15:26፤ ሉቃስ 23:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምንም ጥፋት የሌለበት ንጉሥ በእንጨት ላይ ተሰቀለ

    jy ምዕ. 131

    በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ያሳለፈው ሥቃይ

    gt ምዕ. 125

    በመከራ እንጨት ላይ የደረሰበት ሥቃይ

    w91 2/1 ገጽ 8

ዮሐንስ 19:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምንም ጥፋት የሌለበት ንጉሥ በእንጨት ላይ ተሰቀለ

    jy ምዕ. 131

    በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ያሳለፈው ሥቃይ

    gt ምዕ. 125

ዮሐንስ 19:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ይህን ያውቁ ኖሯል?

    w09 7/1 ገጽ 22

ዮሐንስ 19:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:35፤ ማር 15:24፤ ሉቃስ 23:34
  • +መዝ 22:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምንም ጥፋት የሌለበት ንጉሥ በእንጨት ላይ ተሰቀለ

    jy ምዕ. 131

    ጥያቄ 6፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሲሑ ምን ትንቢት ተናግሯል?

    nwt ገጽ 14

    መሲሑን አገኙት!

    w11 8/15 ገጽ 15 አን. 14

ዮሐንስ 19:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 2:34, 35
  • +ማቴ 27:55, 56, 61፤ ማር 15:40፤ ሉቃስ 23:49

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር”

    jy ምዕ. 132

    ይህን ያውቁ ኖሯል?

    w10 9/1 ገጽ 15

ዮሐንስ 19:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:23፤ 21:7, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ‘የክርስቶስን ፍቅር ማወቅ’

    cl ምዕ. 29 አን. 7

    “ኢየሱስ . . . እስከ መጨረሻው ወደዳቸው”

    cf ምዕ. 16

    ከኢየሱስ የመጨረሻ ቃላት ተማሩ

    w21.04 ገጽ 9-11

    መጽሐፍ ቅዱስ አረጋውያን ወላጆችን መጦርን በተመለከተ ምን ይናገራል?

    ijwbq ርዕስ 164

    “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር”

    jy ምዕ. 132

    ማርያም የሐዘንን ሰይፍ ተቋቁማለች

    w14 5/1 ገጽ 15

ዮሐንስ 19:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ‘የክርስቶስን ፍቅር ማወቅ’

    cl ምዕ. 29 አን. 7

    “ኢየሱስ . . . እስከ መጨረሻው ወደዳቸው”

    cf ምዕ. 16

    ከኢየሱስ የመጨረሻ ቃላት ተማሩ

    w21.04 ገጽ 9-11

    መጽሐፍ ቅዱስ አረጋውያን ወላጆችን መጦርን በተመለከተ ምን ይናገራል?

    ijwbq ርዕስ 164

    “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር”

    jy ምዕ. 132

    ማርያም የሐዘንን ሰይፍ ተቋቁማለች

    w14 5/1 ገጽ 15

ዮሐንስ 19:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከኢየሱስ የመጨረሻ ቃላት ተማሩ

    w21.04 ገጽ 11-12

    “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር”

    jy ምዕ. 132

ዮሐንስ 19:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ስፖንጅ ተብሎ ከሚጠራ የባሕር እንስሳ የሚገኝ ውኃን መምጠጥና መያዝ የሚችል ነገር።

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:21፤ ማቴ 27:48፤ ማር 15:36፤ ሉቃስ 23:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአልኮል መጠጦች ቢጠጡ ምን አለበት?

    yp ምዕ. 33

ዮሐንስ 19:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሞተ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:4
  • +ኢሳ 53:12፤ ማቴ 27:50፤ ማር 15:37፤ ሉቃስ 23:46

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከኢየሱስ የመጨረሻ ቃላት ተማሩ

    w21.04 ገጽ 12

    “ይህ በእርግጥ የአምላክ ልጅ ነበር”

    jy ምዕ. 132

    ኢየሱስ የአምላክ ጽድቅ ጎልቶ እንዲታይ ያደረገው እንዴት ነው?

    w10 8/15 ገጽ 11-12

    የይሖዋን ሉዓላዊነት ትደግፋለህ?

    w07 12/1 ገጽ 28 አን. 10

    ይሖዋን በቃሉ አማካኝነት እወቀው

    w93 6/15 ገጽ 18 አን. 21

    ለሁሉ የሚሆን ተመጣጣኝ ቤዛ

    w91 2/15 ገጽ 14-15

ዮሐንስ 19:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቂጣ በዓል የሚከበርበት የመጀመሪያው ቀን ምንጊዜም የሰንበት ቀን እንደሆነ ተደርጎ ይቆጠር ነበር። ይህ ሰንበት ከሳምንቱ የሰንበት ቀን ጋር ሲገጣጠም ደግሞ ታላቅ ሰንበት ተብሎ ይጠራል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 19:14
  • +ዘሌ 23:5-7
  • +ዘዳ 21:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢየሱስ አስከሬን ተዘጋጅቶ ተቀበረ

    jy ምዕ. 133

    ይህን ያውቁ ኖሯል?

    w14 5/1 ገጽ 11

    ‘ይህ ለመታሰቢያ ይሁናችሁ’

    w13 12/15 ገጽ 19

ዮሐንስ 19:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ ማን ነው?

    lff ትምህርት 15 ነጥብ 5

    ጥያቄ 6፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሲሑ ምን ትንቢት ተናግሯል?

    nwt ገጽ 15

    መሲሑን አገኙት!

    w11 8/15 ገጽ 16 አን. 17

    አንተ ራስህ የተመለከትካቸው ተአምራት

    w05 2/15 ገጽ 7

ዮሐንስ 19:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:5፤ ዘካ 12:10፤ ዮሐ 20:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ ማን ነው?

    lff ትምህርት 15 ነጥብ 5

    የኢየሱስ አስከሬን ተዘጋጅቶ ተቀበረ

    jy ምዕ. 133

    ጥያቄ 6፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሲሑ ምን ትንቢት ተናግሯል?

    nwt ገጽ 15

    መሲሑን አገኙት!

    w11 8/15 ገጽ 16 አን. 17

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 38—ዘካርያስ

    bsi07 ገጽ 29

    አንተ ራስህ የተመለከትካቸው ተአምራት

    w05 2/15 ገጽ 7

ዮሐንስ 19:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 20:31፤ 21:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ ማን ነው?

    lff ትምህርት 15 ነጥብ 5

ዮሐንስ 19:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:46፤ ዘኁ 9:12፤ መዝ 34:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ ማን ነው?

    lff ትምህርት 15 ነጥብ 5

    መሲሑን አገኙት!

    w11 8/15 ገጽ 16 አን. 17

    የይሖዋን ስም በአንድነት ከፍ ከፍ እናድርግ

    w07 3/1 ገጽ 20 አን. 2

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 2—ዘጸአት

    bsi99-2 ገጽ 2 አን. 28

ዮሐንስ 19:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 12:10፤ ራእይ 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ ማን ነው?

    lff ትምህርት 15 ነጥብ 5

    መሲሑን አገኙት!

    w11 8/15 ገጽ 16 አን. 17

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 38—ዘካርያስ

    bsi07 ገጽ 29

ዮሐንስ 19:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የአይሁዳውያን ሃይማኖታዊ መሪዎችን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 7:13፤ 9:22
  • +ዘዳ 21:22, 23፤ ማቴ 27:57-60፤ ማር 15:43-46

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ክርስቶስ ያለው ፍቅር ግድ ይለናል”

    w23.01 ገጽ 30 አን. 13-14

    የአርማትያሱ ዮሴፍ ከእውነት ጎን ቆመ

    w17.10 ገጽ 18

    አብረውኝ ለሚማሩት ልጆች መስበክ የምችለው እንዴት ነው?

    g02 4/8 ገጽ 14-15

ዮሐንስ 19:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “100 የሮማውያን ፓውንድ።” ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

  • *

    በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ሽቶ ለመሥራት የሚያገለግል ጥሩ መዓዛ ያለው ንጥረ ነገር የሚገኝበትን ዛፍ ያመለክታል።

  • *

    “ጥቅልል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:1, 2፤ 7:50-52
  • +ሉቃስ 23:55, 56

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢየሱስ አስከሬን ተዘጋጅቶ ተቀበረ

    jy ምዕ. 133

    ከኒቆዲሞስ ተማሩ

    w02 2/1 ገጽ 10-11

ዮሐንስ 19:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 20:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአርማትያሱ ዮሴፍ ከእውነት ጎን ቆመ

    w17.10 ገጽ 20

ዮሐንስ 19:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንጨት ላይ በተሰቀለበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:9

ዮሐንስ 19:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 19:14

ተዛማጅ ሐሳብ

ዮሐ. 19:1ኢሳ 50:6፤ ማቴ 20:18, 19፤ 27:26፤ ማር 15:15
ዮሐ. 19:2ማቴ 27:27-29፤ ማር 15:16, 17፤ ሉቃስ 23:11
ዮሐ. 19:3ኢሳ 53:3
ዮሐ. 19:4ሉቃስ 23:4፤ ዮሐ 18:38
ዮሐ. 19:6ማቴ 27:22፤ ማር 15:13፤ ሉቃስ 23:21
ዮሐ. 19:6ዮሐ 18:31
ዮሐ. 19:7ማቴ 26:63-65፤ ዮሐ 5:18
ዮሐ. 19:7ዘሌ 24:16
ዮሐ. 19:9ኢሳ 53:7፤ ማቴ 27:12, 14
ዮሐ. 19:12ሉቃስ 23:2፤ ሥራ 17:6, 7
ዮሐ. 19:14ዮሐ 19:31
ዮሐ. 19:16ዳን 9:26፤ ማቴ 27:26, 31፤ ማር 15:15፤ ሉቃስ 23:24, 25
ዮሐ. 19:17ዕብ 13:12
ዮሐ. 19:17ማቴ 27:32, 33፤ ማር 15:22
ዮሐ. 19:18ዮሐ 3:14፤ ሥራ 5:30፤ ገላ 3:13
ዮሐ. 19:18ኢሳ 53:9፤ ሉቃስ 23:33
ዮሐ. 19:19ማቴ 27:37፤ ማር 15:26፤ ሉቃስ 23:38
ዮሐ. 19:24ማቴ 27:35፤ ማር 15:24፤ ሉቃስ 23:34
ዮሐ. 19:24መዝ 22:18
ዮሐ. 19:25ሉቃስ 2:34, 35
ዮሐ. 19:25ማቴ 27:55, 56, 61፤ ማር 15:40፤ ሉቃስ 23:49
ዮሐ. 19:26ዮሐ 13:23፤ 21:7, 20
ዮሐ. 19:28መዝ 22:15
ዮሐ. 19:29መዝ 69:21፤ ማቴ 27:48፤ ማር 15:36፤ ሉቃስ 23:36
ዮሐ. 19:30ዮሐ 17:4
ዮሐ. 19:30ኢሳ 53:12፤ ማቴ 27:50፤ ማር 15:37፤ ሉቃስ 23:46
ዮሐ. 19:31ዮሐ 19:14
ዮሐ. 19:31ዘሌ 23:5-7
ዮሐ. 19:31ዘዳ 21:22, 23
ዮሐ. 19:34ኢሳ 53:5፤ ዘካ 12:10፤ ዮሐ 20:25
ዮሐ. 19:35ዮሐ 20:31፤ 21:24
ዮሐ. 19:36ዘፀ 12:46፤ ዘኁ 9:12፤ መዝ 34:20
ዮሐ. 19:37ዘካ 12:10፤ ራእይ 1:7
ዮሐ. 19:38ዮሐ 7:13፤ 9:22
ዮሐ. 19:38ዘዳ 21:22, 23፤ ማቴ 27:57-60፤ ማር 15:43-46
ዮሐ. 19:39ዮሐ 3:1, 2፤ 7:50-52
ዮሐ. 19:39ሉቃስ 23:55, 56
ዮሐ. 19:40ዮሐ 20:7
ዮሐ. 19:41ኢሳ 53:9
ዮሐ. 19:42ዮሐ 19:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዮሐንስ 19:1-42

የዮሐንስ ወንጌል

19 ከዚያም ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ ገረፈው።+ 2 ወታደሮቹም የእሾህ አክሊል ጎንጉነው በራሱ ላይ ደፉበት፤ እንዲሁም ሐምራዊ ልብስ አለበሱት፤+ 3 ወደ እሱ እየቀረቡም “የአይሁዳውያን ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” ይሉት ነበር። ደግሞም በጥፊ ይመቱት ነበር።+ 4 ጲላጦስም ዳግመኛ ወደ ውጭ ወጥቶ “ምንም ጥፋት እንዳላገኘሁበት ታውቁ ዘንድ እነሆ ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ” አላቸው።+ 5 በመሆኑም ኢየሱስ የእሾህ አክሊል እንደደፋና ሐምራዊ ልብስ እንደለበሰ ወደ ውጭ ወጣ። ጲላጦስም “እነሆ፣ ሰውየው!” አላቸው። 6 ይሁን እንጂ የካህናት አለቆቹና የቤተ መቅደስ ጠባቂዎቹ ባዩት ጊዜ “ይሰቀል! ይሰቀል!”*+ እያሉ ጮኹ። ጲላጦስም “እኔ ምንም ጥፋት ስላላገኘሁበት ራሳችሁ ወስዳችሁ ግደሉት”* አላቸው።+ 7 አይሁዳውያኑም “እኛ ሕግ አለን፤ ይህ ሰው ደግሞ ራሱን የአምላክ ልጅ ስላደረገ+ በሕጉ መሠረት መሞት አለበት”+ ሲሉ መለሱለት።

8 ጲላጦስ ያሉትን ነገር ሲሰማ ይበልጥ ፍርሃት አደረበት፤ 9 ዳግመኛም ወደ ገዢው መኖሪያ ገብቶ ኢየሱስን “ለመሆኑ ከየት ነው የመጣኸው?” አለው። ኢየሱስ ግን ምንም መልስ አልሰጠውም።+ 10 ስለሆነም ጲላጦስ “መልስ አትሰጠኝም? ልፈታህም ሆነ ልገድልህ* ሥልጣን እንዳለኝ አታውቅም?” አለው። 11 ኢየሱስም “ከላይ ባይሰጥህ ኖሮ በእኔ ላይ ምንም ሥልጣን አይኖርህም ነበር። ለአንተ አሳልፎ የሰጠኝ ሰው የባሰ ኃጢአት ያለበት ለዚህ ነው” ሲል መለሰለት።

12 ከዚህ የተነሳ ጲላጦስ ኢየሱስን መፍታት የሚችልበትን መንገድ ያስብ ጀመር፤ አይሁዳውያኑ ግን “ይህን ሰው ከፈታኸው አንተ የቄሳር ወዳጅ አይደለህም። ራሱን ንጉሥ የሚያደርግ ሰው ሁሉ የቄሳር ተቃዋሚ ነው” እያሉ ጮኹ።+ 13 ጲላጦስ ይህን ከሰማ በኋላ ኢየሱስን ወደ ውጭ አውጥቶ የድንጋይ ንጣፍ በተባለ ቦታ በፍርድ ወንበር ተቀመጠ፤ ይህ ቦታ በዕብራይስጥ ጋባታ ይባላል። 14 ጊዜው የፋሲካ* የዝግጅት ቀን+ ነበር፤ ሰዓቱ ደግሞ ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር። ጲላጦስም አይሁዳውያኑን “እነሆ፣ ንጉሣችሁ!” አላቸው። 15 እነሱ ግን “አስወግደው! አስወግደው! ስቀለው!”* እያሉ ጮኹ። ጲላጦስም “ንጉሣችሁን ልግደለው?” አላቸው። የካህናት አለቆቹም “ከቄሳር በቀር ሌላ ንጉሥ የለንም” ሲሉ መለሱ። 16 በዚህ ጊዜ እንጨት ላይ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጣቸው።+

እነሱም ኢየሱስን ይዘው ወሰዱት። 17 ኢየሱስም የመከራውን እንጨት* ራሱ ተሸክሞ የራስ ቅል ቦታ+ ወደተባለ ስፍራ ወጣ፤ ይህ ቦታ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ይባላል።+ 18 በዚያም በእንጨት ላይ ቸነከሩት፤+ ከእሱም ጋር ሁለት ሰዎችን የሰቀሉ ሲሆን ኢየሱስን በመካከል አድርገው አንዱን በዚህ ሌላውን በዚያ ጎን ሰቀሉ።+ 19 በተጨማሪም ጲላጦስ ጽሑፍ ጽፎ በመከራው እንጨት* ላይ አንጠለጠለው። ጽሑፉም “የአይሁዳውያን ንጉሥ፣ የናዝሬቱ ኢየሱስ” የሚል ነበር።+ 20 ኢየሱስ በእንጨት ላይ የተቸነከረበት ቦታ በከተማዋ አቅራቢያ የሚገኝ በመሆኑ ብዙ አይሁዳውያን ይህን ጽሑፍ አነበቡት፤ ጽሑፉም የተጻፈው በዕብራይስጥ፣ በላቲንና በግሪክኛ ነበር። 21 ይሁን እንጂ የአይሁድ የካህናት አለቆች ጲላጦስን “እሱ ‘የአይሁዳውያን ንጉሥ ነኝ’ እንዳለ ጻፍ እንጂ ‘የአይሁዳውያን ንጉሥ’ ብለህ አትጻፍ” አሉት። 22 ጲላጦስም “እንግዲህ የጻፍኩትን ጽፌአለሁ” ሲል መለሰ።

23 ወታደሮቹ ኢየሱስን በእንጨት ላይ ከቸነከሩት በኋላ መደረቢያዎቹን ወስደው እያንዳንዱ ወታደር አንድ አንድ ቁራጭ እንዲደርሰው አራት ቦታ ቆራረጧቸው፤ ከውስጥ ለብሶት የነበረውንም ልብስ ወሰዱ። ሆኖም ልብሱ ከላይ እስከ ታች አንድ ወጥ ሆኖ ያለስፌት የተሠራ ነበር። 24 ስለዚህ እርስ በርሳቸው “ከምንቀደው ዕጣ ተጣጥለን ለማን እንደሚደርስ እንወስን” ተባባሉ።+ ይህም የሆነው “መደረቢያዎቼን እርስ በርሳቸው ተከፋፈሉ፤ በልብሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ” የሚለው የቅዱስ መጽሐፉ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።+ ወታደሮቹም ያደረጉት ይህንኑ ነበር።

25 ይሁንና ኢየሱስ በተሰቀለበት የመከራ እንጨት* አጠገብ እናቱ፣+ የእናቱ እህት፣ የቀልዮጳ ሚስት ማርያምና መግደላዊቷ ማርያም ቆመው ነበር።+ 26 ስለዚህ ኢየሱስ እናቱንና የሚወደውን ደቀ መዝሙር+ በአቅራቢያው ቆመው ሲያያቸው እናቱን “አንቺ ሴት፣ ልጅሽ ይኸውልሽ!” አላት። 27 ከዚያም ደቀ መዝሙሩን “እናትህ ይህችውልህ!” አለው። ደቀ መዝሙሩም ከዚያ ሰዓት አንስቶ ወደ ራሱ ቤት ወሰዳት።

28 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሁሉም ነገር እንደተፈጸመ አውቆ የቅዱስ መጽሐፉ ቃል እንዲፈጸም “ተጠማሁ”+ አለ። 29 በዚያም የኮመጠጠ ወይን ጠጅ የሞላበት ዕቃ ተቀምጦ ነበር። በመሆኑም ወይን ጠጁ ውስጥ የተነከረ ሰፍነግ፣* በሂሶጵ* አገዳ ላይ አድርገው ወደ አፉ አቀረቡለት።+ 30 ኢየሱስ የኮመጠጠውን ወይን ጠጅ ከቀመሰ በኋላ “ተፈጸመ!”+ አለ፤ ራሱንም ዘንበል አድርጎ መንፈሱን ሰጠ።*+

31 ዕለቱ የዝግጅት ቀን+ ስለነበር አይሁዳውያን በሰንበት (ያ ሰንበት ታላቅ ሰንበት* ስለነበር)+ አስከሬኖቹ በመከራ እንጨቶቹ ላይ ተሰቅለው እንዳይቆዩ+ ሲሉ እግራቸው ተሰብሮ እንዲወርዱ ጲላጦስን ጠየቁት። 32 ስለዚህ ወታደሮቹ መጥተው ከእሱ ጋር የተሰቀሉትን የመጀመሪያውን ሰውና የሌላኛውን ሰው እግሮች ሰበሩ። 33 ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን ቀደም ብሎ መሞቱን ስላዩ እግሮቹን አልሰበሩም። 34 ሆኖም ከወታደሮቹ አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው፤+ ወዲያውም ደምና ውኃ ፈሰሰ። 35 ይህን ያየው ሰውም ምሥክርነት ሰጥቷል፤ ምሥክርነቱም እውነት ነው፤ እናንተም እንድታምኑ ይህ ሰው የሚናገራቸው ነገሮች እውነት እንደሆኑ ያውቃል።+ 36 ይህም የሆነው “ከእሱ አንድ አጥንት እንኳ አይሰበርም”+ የሚለው የቅዱስ መጽሐፉ ቃል እንዲፈጸም ነው። 37 ደግሞም ሌላ የቅዱስ መጽሐፉ ቃል “የወጉትን ያዩታል”+ ይላል።

38 ይህ ከሆነ በኋላ፣ የአርማትያሱ ዮሴፍ የኢየሱስን አስከሬን ለመውሰድ ጲላጦስን ጠየቀ፤ ዮሴፍ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበር። ሆኖም አይሁዳውያንን* ይፈራ ስለነበር+ ይህን ለማንም አልተናገረም። ጲላጦስ ከፈቀደለት በኋላ መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን ወሰደ።+ 39 ቀደም ሲል በማታ ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም+ 30 ኪሎ ግራም* ገደማ የሚሆን የከርቤና የእሬት* ድብልቅ * ይዞ መጣ።+ 40 የኢየሱስንም አስከሬን ወስደው በአይሁዳውያን የአገናነዝ ልማድ መሠረት ጥሩ መዓዛ ባላቸው በእነዚህ ቅመሞች ተጠቅመው በበፍታ ጨርቅ ገነዙት።+ 41 እሱ በተገደለበት* ቦታ አቅራቢያ አንድ የአትክልት ስፍራ ነበር፤ በአትክልት ስፍራው ውስጥ ደግሞ ገና ማንም ያልተቀበረበት አዲስ መቃብር ነበር።+ 42 ዕለቱ አይሁዳውያን ለበዓሉ የሚዘጋጁበት ቀን+ ስለነበርና መቃብሩም በአቅራቢያው ይገኝ ስለነበር ኢየሱስን በዚያ አኖሩት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ