መዝሙር
የዳዊት መዝሙር። ማህሌት።
24 ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣
ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በእሷ ላይ የሚኖር ሁሉ የይሖዋ ነው።+
2 እሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤+
በወንዞችም ላይ አጽንቶ አስቀምጧታል።
3 ወደ ይሖዋ ተራራ መውጣት የሚችል ማን ነው?+
በቅዱስ ስፍራውስ ሊቆም የሚችል ማን ነው?
6 እሱን የሚፈልጉ ሰዎች ትውልድ ይህ ነው፤
የያዕቆብ አምላክ ሆይ፣ ፊትህን የሚፈልጉ ሰዎች ትውልድ እንዲህ ያለ ነው። (ሴላ)
8 ይህ ክብር የተጎናጸፈ ንጉሥ ማን ነው?
10 ይህ ክብር የተጎናጸፈ ንጉሥ ማን ነው?
የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ነው፤ ክብር የተጎናጸፈው ንጉሥ እሱ ነው።+ (ሴላ)